በአማራ ብሔራዊ ክላልዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የላሊበላ ከተማ ውኃና እሳሽ አገ/ት ጽ/ቤት የአይሱዙ NPR 2022ጃፓን ኦባማ መኪና ከነሙሉ ስፖንዳ ስራው ጋር አስመጪና አቅራቢ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ እዲጫረቱ በታወጀው ማስታወቂያ መሰረት በማቀዳደር ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለሆነም፦
1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ሰርተፍኬት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መረጃ ማቅረብ የሚችል።
2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ በተ.ቁ የተጠቀሱትና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በላይበላይ ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገ/ት ጽ/ቤት ገ/ግ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር ብቻ/ ገዝተው መውሰድ ይችላሉ።
4. የጨረታ ሰነዱን የገዙት ተጫራቾች የሚጫረቱበትን የሞሉትን የሎት ዋጋ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ በተረግጋእጠ ሲፒኦ ፖስታውን ሳጥን ውስጥ ሲያስገቡ አብረው በፖስታው ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ይህ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ03/10/ 2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 17/10/2015 ዓ.ም በተከታትይ ቀን በላሊበል /ከ/ውኃና ፍሳሽ አገ/ት ጽ/ቤት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ሁሉም ተጫራችች የጨረታ ሀሳቡ ዋና ቅጂ በማለት በታሸገ ፓስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዚሁ ጽ/ቤት ቢሮ ቁ።1 በ18/10/2015 ዓ.ም ጠዋት 3፤00 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 ሰዓት ይከፈታል።
8. አሸናፊ የሆነ ተጫራቾች የአይሱዚ መኪና እና ሙሉ እስፖንዳ ስራ ጠላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በጥሬ3 ገንዘብ ወይም ሲፒኦ በማስያዝ ቅድመሚያ ውለታ መውሰድ ይጠበቅበታል።
9.ተጫራቾቹ ያሸነፈውን የአይሱዚ መኪና እና ሙሉ እስፖንዳ ስራውን በሙሉና በተጠየቀው ስፔሲፊኬሽን መሰረት በጥራት ካልስረከበ ያስያዘው የውል ማስከበሪያ ለውጭ መ/ቤትውርስ ይሆናል።
10. ተጫራቾች በጨረታው ላይ ላብራሪያ ወይም ማሻሻያ ካላቸው ከጨረታ የጊዜ ገደብ ከ3ቀን በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
12 ተጫራቾች እለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ገ/ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 1 ድረስ በመገኘት መጠየቅ ይችላሉ።
