Tender Detail

Tender Details

  • Deadline26 Jun 2023, 1:10 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአዲሳበባ ጥላ ዩንቨርሲቲ ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ አርክቴክቸር ህንፃ ግንባታ እና ከተማ ልማት ኢንስቲቲዩት ለ2015 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበለትበጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


  በአዲሳበባ ጥላ ዩንቨርሲቲ ስር የሚገኘው የኢትዮጵያ አርክቴክቸር ህንፃ ግንባታ እና ከተማ ልማት ኢንስቲቲዩት ለ2015 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበለትበጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ሎት ዝርዝር መግለጫ የጨረታ ማስከበሪያ ብር መጠን
1 ጊዚያዊ አጥር በቆርቆሮ የሚያጥር ሎት 1 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/
2 ለአጥር ግሊር የሚሆን ብረት ሎት 2 5,000.00 /አምስት ሺህ ብር/

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተገልፁትን መስፈርቶች  አሟልተው መቅረብ አለባቸው።

1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ የግንባታ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ የሚያቀርቡ።

  • በገንዘብ እና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር /በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ የተመዘገቡበትን የአቅርቦት ኮፒ/ማቅረብ የሚችሉ።
  • በጨረታ መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን ከኢትዮጵያ ገቢዎች ጉምሩክ ባለ ስልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበም የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው። 

2. በጨረታው መሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በኢንስቲቲዩት አካውንት ቁጥር 10000064211 በመክፈልና ደረሰኙን በማምጣት ጨረታው ሰነዱ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ተከታትይ የስራ ቀናት ተቋሙ በጀት እና ፋይናስ መምሪያ መውሰድ ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ የተገለፀውን የገንዘብ መጠን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ጋራንቲ ወይም በባንክ በተረጋገጥእ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው።

4. ጨረታው በአስራ ስድስተኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጠዋት 4፤00 ሰዐዐት ላይ ይዘጋና 4፡30 ሰዓት ላይ በተቋሙ የግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬቶሬት ቢሮ ይከፈታል።

5. የጨረታው መዝጊያ ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው  ሰዓት ይሆናል።

6. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ ነው።

አድራሻ ፤፟ የኢትዮጵያ አርቴክቸር ህንጻ ግንባታ እና ከተማ ልማት ኢንስቲቲዩት /የቀድሞ ህንፃ/ ኮሌጅ ልደታ ከከፍተኛ ፍርድ ቤት አጠገብ። 

                  ፖ.ሳ.ቁ 518                        

            ግዥና እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት

                 ስልክ ቁጥር ፦ 011 278 09 34

                       አዲስ አበባ /ኢትዮጵያ 

 

Save Tender