Tender Detail

Tender Details

  • Deadline20 Jun 2023, 12:48 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የአዲስ አበባ ምክር ቤት ጽ/ቤት 2015 ዓ.ም በጀት ዓመት ለጽ/ቤት የሚያስፈልግ ባለ 5 ኮከብ ሆእቴል በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።


1.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በቼክ ወይንም በባንክ CPO 2% ከአጠቃላይ ዋጋ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

2. ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታትይ የስራ ቀናት መግዛት ይችላሊ።

3. ተጫራቾች በዘርፉ ንግድ የተሰማሩበትን በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ  ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የምዝገባ የምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ሰነድ ማያያዝ ይኖርባቸዋል።

5. የጨረታ ሰነድ ዋንውና ኮፒውን ለየብቻ በታሸገ ፓስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት የአንዱ ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን አለበጥ
  • ተጫራቾች የሚሞሉት ዋጋ በኮፒውና በኦርጅናል በየገጹ ማህተም መደረግ አለበት ።
  • ተጫርቾች የሚሞሉት ዋግጋ ስፅ ድልዝ መኖር የለበትም።

6. የሚወዳደረው ሆቴል ባለ 5 ኮከብ መሆኑን ከባህልና ቱሪዝመ ይተሰጠ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርበታል ይህ ማረጋገጫ ወረቀት ካልቀረበ ከጨረታ ውጪ ይሆናል።

7. የምክር ቤቱ ጉባኤ ዚኖር በተባለው ቦታ ውጪ ይሆናል።

8. ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10.ተጫራቾች የሚሞሉት የአንዱ ዋጋ እና ጠቅላል ዋጋ ከነቫቱ መሆን አለበት ይህ ሳይሆን ቢቀር መ/ቤቱ ቫት እደተካተተ አድርጎ ትወስዳል።

11. አሸናፊ ድርጅት ውል ከተዋዋለ በኋላ ዋጋ መጨመርና መቀነስ የማይቻል መሆኑን በተጨማሪም ጉባኤ ሲኖር በተባለው ቦታ ማቅረብ ይኖርበታል።

12።በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ 

አድራሻ ፦ ሪቼ መስከረም ማዞእሪያ ስልክ ቁጥ ፦ 0114 70 64 64

Save Tender