ኦሮሚያ ደን እና ዱእንሣት ድርጅት የአርሲት የአርሲ ቅርጫፍ በጋምቦ ዲስትሪክት ስር በቆሬ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ኬታ ጄማ በጭላሎ ጋለማ ዲስትሪክት ስር በሮቤ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ቦርጦጣ እዩባ እና ደዩበዲጋሎ እና ጢጂ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ልዩ ስሙ ሉቁጮ በአዲስ አዲስዶዶላ ዲስትሪክት ስር በአባጃማ ወርዳ ልዩ ስም አባጀማ ሁሳእና አባጠና በሻሸመኔ ዲስትሪክት ሥር በኮፈሌ ወረዳ ልዩ ስሙ ኮፈሌ እና አጣና የሚገኙበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. የግዲላ ወይም የአጠና ወይም እንጨት መሰንጠቂያ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ ቫት /VAT/ተመዝጋቢ እና Tin Number/ ያላቸው ድርጅት ወይም ግለሰቦች እንዲሁም ስለ ጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገለፅ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ነጌሌ አርሲ ከሚገኘው የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሣቶች ድርጅት አርሲ ቅርጫፍ ጽ/ቤት በመግዛት በጨረታ መስተፍ ይችላሉ።
2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣው ለ15 /አስራ አምስት/ተከታታይ ቀናት ክፍት ሆኖ ይቆያል።
3. ጨረታው የሚዘጋበት እና የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል።
4. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና /Bid boned/የሚሆን ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ አምስት ፐርሰንት /5%/ በማስላት በባንክ በተረጋገጠለት ደረሰኝ ወይም /CPO/ማስያዝ ይኖርበታል።
5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ፦ 046-116-04-18/03-92 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።