የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ለንፋስ ስልክ ላፍቶ ሆስፒታል ሎት 1 እና ሎት 2ህንፃ ግንባታ እና ለኮልፌ ቀራኒዮ ሆስፒታል ፕሮጅርክቶች አገልግሎት የሚል ብሎኬት /HDB Class B/አቅርቦት ብቁ የሆነ ድርቶችን በሃገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ እዲሳተፍ ይጋብዛል።
1.በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው ነገር ኝ በአቅራቢዎች ዝርዝር ያልተመዘገቡ ተጫራቾች ለሚመለከተው የመንግስት መስሪያ ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርተፍኬት ማግኘት ይችላሉ።
2. በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የዘመኑን ግብር የከፈሉብተ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸው ማስረጃ በማቅረብ የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዐዐት እና ቅዳሜ እስከ 6፤30 በኮርፖሬሽት ግዥ ንብረት አስተዳደር ዋና መምሪያ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር300.00 /ሶስት መቶ ብር / በመክፈል መግዛት ይችላሉ።
3. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/በሲፒኦ ወይም በባንክ ዋስትና /uncondtional bank gurantee/ማስያዝ አለባቸው።
4. የጨረታው አሸናፊ የሚሆነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተቀመጡት ዝርዝር መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ለማንኛውም አቅራቢ ክት ነው። የጨረታ ሰነድ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው።
5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ የሚያደርጉበት ሰኔ 26ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በሁእላ እስከ 9፡00 ድረስ ብቻ ነው።
6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኑበት ሰኔ 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ 9፡30 በኢትዮጵያ ኮእፖሬሽን ሥራኦውች ኮረፓሬሽን ቅጥር ግቢ በሚገኘው ኮርፖሬት ግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና መምሬያ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. ለበለጠ መረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ።
አድራሻ ከመገናኛ ወደ አያት በሚወስደው መንገድ በግራ በኩል ጉርድ ሾላ ከአሌቲክስ ፌደሬሽን ህንጻ 200 ሜ ገባ ብሎ አንድነት ኢንተር ናሽናል ተ/ቤት ፊት ለፊጥ
