Tender Detail

Tender Details

  • Deadline29 Jun 2023, 11:17 PM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት  የላፕ ቶፕ /Laptop Bags/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትት ይፈለጋል።


1. የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት  የላፕ ቶፕ /Laptop Bags/ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትት ይፈለጋል።

ተ.ቁ የዕቃው አገልግሎት ዓይነት ብዛት የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት
1 የላብ ቶፕ ቦርሳ (Lap-top Bags 350 14,000.00 ሰኔ 19/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰኔ 19/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30

2.ማንኛውም በዘርፉ የተሰማራ የዘመኑ ግብር የተከፈልለበት የንግድ ፈቃድ በፌዴራል መንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ያልታገደ የተጨማሪ እሴት ታክስ የታደሰ የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው በጨረታ መሳተፍ ይችላል።

3. ተጫራቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ በመምጣአት ለእያንዳዱ ሎት የማይመለስ ብር 300.00  /ሶስት መቶ ብር/በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000068699332 በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ የሚያቀርቡት የገንዘብ መጥን በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና "ETHIOPIAN ELECTRIC UTILITY" በሚል መሆን ይኖርበታል።

5. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ እስከ ተጠቀሰው ቀን ሰዓት  እና አድራሻ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖራባቸዋል።

6. ጨረታው ከላይ ቀናን ሰዓት ተዘግቶ በተመሳስይ ቀን ተጫራቾች ወየም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ይከፈታል።

7. ተቋሙ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፦ ፒያሳ ደጎል አደባባይ አጠገብ በሚገኘው ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ስታፍና ዲቪዥን ግዥ ክፍል ቢሮ ስልክ ቁጥር፦ 011-156-0148.

Save Tender