ኢቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት በድጋፍ ቤታችን እና በፌደራል ፍርድ ቤት በተለያዩ መዝገቦች ተከሶ በፍርድ የተወሰነበትን ለመፈፀም የተከበሩትን የድርጅት ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ተፈልጓል።
ኢቨስት ስትሮይ ፕሮኤክት ኢትዮጵያ ቅርጫፍ ታርጫ ጪዳ መንገድ ስራ ድርጅት በድጋፍ ቤታችን እና በፌደራል ፍርድ ቤት በተለያዩ መዝገቦች ተከሶ በፍርድ የተወሰነበትን ለመፈፀም የተከበሩትን የድርጅት ንብረቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ተፈልጓል።
በውድድሩ መስተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ ከዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት ለሚወዳደሩበት ንብረት በሰንጠረዥ የተቀመጠውን የጨረታ ማስከበሪያ /CPO/ ያስገቡበትን ደረሰኝ እና የጨረታውን መወዳደሪያ ሰነድ በታሸገ ፓስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ በተጠቀሰው ሰዓት ገቢ በማድረግ መሳተፍ ትችላላችሁ።
ጨረታው በቀን 10/10 2015 ዓ/ም በዳውሮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ጀምሮ ወደ ጨረታው ሳጥን ተውዳዳሪዎች የመወዳደሪያ ፓስታቸውን ማስገባት ይጀምራሉ። የጨረታው ሳጥን ተወዳድሪዎች የመወዳደሪያ ፓስታቸውን ማስገባት ይጀምራሩ።
የጨረታ ሳጥን በ9፡00 ሰዓት ተዘግቶ 9፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ውወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ላይ የጨረታው ውጤት ለተወዳዳሪዎች ይገለፃል።
ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ እዲያሲዙ የተጠየቀውንገንዘብ በዳውሮ ዞን ከፍተኛ ቤት የአደራ ዋስትና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000141119609 ማስገባት ይኖርባቸዋል
