የአዲስ አበባ ከተማ አስትዳደር ትምህርት ቢሮ እና ኮንስትራክሽን ቢሮ ለሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተግዶ አገልግሎት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።
1.ተጫራቾች በዚህ ጨረታ ማስታወቂያ የተጠቀሰውን እቃለማቅረብ በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው በጨረታ ለመሳተፍ የሚያበቃ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችሉ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸው የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው።
2. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ /CPO/ ብር 30,000.00 /ሰላሳ ሺህ ብር/ ለሰራተኞች መዝናኛ ክበብ የካፍቴሪያ መስተግዶ አገልግልሎት ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።'
3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ በመክፈክፈል ከቢሮአችን ከፋይናስ ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 103 በመቅረብ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱ አሟልቶ ቴክኒካል ፋይናሺያል ኦርጅናልና ኮፒ ፓስታ በመለየት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት እለት አንስቶ ባሉት 10 ተከታትይ የስራ ቀን ውስጥ ዘወትር ከጠአቱ እ2፡30 እስከ 11፡30 ሰዓት ድረስ በመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ለዚሁ ጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት።
5. ጨረታው በዋለ 11ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 104 ይከፈታል። ሆኖም ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳስር=ይ ሰዓት ይከፈታል።
6. የጨረታው አሸናፊ እደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለአሸናፊዎች ከ7 ቀን በኋላ ይመለሳል።
7. የጨረታ አሸናፊ በተጫራቾች መመሪያ በተጠቀሰው መሰረት የጨረታ አሸናፊነቱ በፅሁፍ በተገለፀ ከ7/ሰባት / ቀንናት በኋላ እስከ 15 ቀናት ውስጥ አስፈላጌውን የውል ማስከበሪያ ገንዘብ በማስያዝ ወዳያዉኑ ወደ መንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬትቱ መጥቶ ውል መፈረም አለበጥ ይህ ባይፈጸም የጨረታ አሸናፊነቱን በመሰረዝ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል።
8. አሸናፊ ድርጅት ውል ከፈፀመ በኋላ በውል መሰረት በሚሰጠው ተዛዝ መሰረት ለአገልግሎት ለማቅረብ ምቹ ማድረግ አለበጥ
9. ቢሮ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
