በመንግስት ሰራተኞች ማህበር ዋስትና አስተዳደር አዲስ አበባ ሪጅን ጽ/ቤት ለን/ስልክ ቅ/ጽ/ቤት ለቢሮ አገልግሎት መስጠት የሚችል ቤት በህልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል።
- የቤቱ ሁኔታ ቪላ ወይም ፎቅ ሆኖ ከላይ የተጠቀሰው ካሬ ወለል በክፍሎች መካከል በሌላ ተከራይ ያልተያዘ የሆነ።
- ፎቅ ከህነ አገልግሎት እየሰጠ ያለ ሊፍት ያለው
- ቤቱ እራሱን የቻለ ግቢ ቢኖረው ቢያንስ መኪና ማቆሚያ ቦታ ያለው።
- ፎቅ ከህነ አገልግሎት እየሰጠየውሃ ኤሌክትሪክ መስመሮች የተዘረጉለጥ
- ተጫራቾች የሚወዳሩበት የይዞታ ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታትይ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ቢሮ 8 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 50 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላል።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ ቫትን ጨምሮ በኤንቨሎፕ ታሽጎ ከላይ በተራ ቁጥር 6 የጊዜ ገደብ ባሉት የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ቀናት ቢሮ ቁጥር 8ለዚሁ በተዘጋጀእው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ በዋለ በ16ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ታሽጎ 8፤15 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ይከፈታል። ሆኖም ኝ ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በቀጣይ የስራ ቀን መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ በኡሉ የመሰረዝ መብት አለው።
አድራሻ፦ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ቀለም ወርቅ ት/ቤት ፊት ለፊት ያዳም ዘውድ ሆእቴል ጀርባ
የቀድሞ ቡርኪ ነፋሶ አጠገብ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111112313።
