Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Jun 2023, 3:42 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የፈኢደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፅሕፈት እና የፅዳት እቃዎችን ለሁለት ዓመት የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/27/06/2015 ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. የፈኢደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የፅሕፈት እና የፅዳት እቃዎችን ለሁለት ዓመት የሚቆይ የማዕቀፍ ስምምነት ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕግ/27/06/2015 ተጫራቾች አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

2. ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት የሚያገለግል የፅሕፈት እና የፅዳት እቃዎችን ግዥ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውናን ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸገ ኤንቨሎፓዎች ማቅረብ አለባቸው።

3. ጨረታው የሚከናወነው በብሄራዊ ግልፅ ጨረታ ሥነሥርዓትና ይሄንኑ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የግዥ መመሪያ መሠረት ሲሆን ከሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል።

4. የተሟላ የአማርኛ የጨረታ ሰነዶችን ማንናውም ግላጎት ያለው ተጫራቾች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ተከታትይ ቀናት ውስጥ የማይመልስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለገሀር በሚገኝርው በተለምዶ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ በኮርፖሬሽንኑ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዝት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ስነዳቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 201 ለዚሁ ታሽጎ በተእዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ  15ኛው ወይም ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ እዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከብሪያ ለሎት 1. ብር 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር/ ለሎት 2 ብር 30,000.00/ሰላሳ ሺህ ብር/ በባንክ በተመሰረተለት ቼክ ወይም ሲፒኦ በፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዳቸውጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው ። ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ  ይደረጋል። ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊኢ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰነኢ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ሰዓት ኮርፓሬሽኑ ግዥ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

6.ኮርፖሮሽኑ በሚያወጣው ፕሮግራም መሠረት አሸናፊው ተጫራቾች የህትመት ግዥውን በኮርፓሬሽኑ ቅጥር ግቢ ያስረክባል።

7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የምሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender