ኩባኒያችን መቅዶኒያ የበጎት ማህበር 1ኛ ሀያት ፀበል ፊትለፊትበሚገኘው በዋናው ቅጥር ግቢው ውስጥ የሚገኙትን ያገለገሉና ለመለዋወቻ አገልግሎት ብቻ የሚውልሉ የተለያዩ ሞዴል ያላቸው መኪኖች እና ፕላውድ በጅምላ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።2ኛ በኦሮሚያ ክልል ሰንዳፋ በኬ ከተማ ቅጥር ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል ።

- በመሆኑም መጫረት የሚፈልጉ ተጫራቾች አዲስ አበባ ከተማ ለሚኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 /በተለምዶ አያት ኮንዶሚኘም ከፀበል መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን ፊትለፊት/ በሚገኘው በማዕከሉ ዋና መሥሪያ ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን ተጫራቾች ቁሳቁሶቹ በሚገኙበት ቦእታ በመገኘት ከተመለከቱ በኋላ በማዕከሉ የጠቅላላ አገልግሎት ክፍል ድረስ በመምጣት 200 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች የሚገዙበት ዋጋ በመሙላት በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ካሸጉ በኋላ የጠቅላላ አገልግሎት ድረስ በመምጣት የጨረታውን ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ 90,000.00 /ዘጠና ሺህ ብር ብቻ/ ከዛ ሲፒኦ ጋር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 14 ቀናት አእየር ላይ ቆይቶ በ15ኛው ቀን ከረፋዱ 4፡30 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ5፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ነገር ግን በ15ኛው ቀን ዕሁድ ወይም ብሔራዊ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈል ይሆናል።
- ድርጅቱ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 8161 ወይንም 0930-79-64-13/0975-26-41-59ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።