Tender Detail

Tender Details

  • Deadline01 Jul 2023, 1:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሀድያ ልማት ማህበር /ሀልማ/ ከሀድያ ዞን አስተዳደር ጋር በመቀናጀት የሀድያ ባህል ማእከል ግንባታ የቀድሞ ስራ ውል ከተቋረጠ በኋላ ያሉ ቀሪ ስራዎችን የማጠናቀቅ እና ተያያዥ ለማዕከሉ አገልግሎት የሚሆን ተጨማሪ ስራዎች ለ2015 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የስራ ተቋራጮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።


1/ ደረጃቸውን BC-2/GC-3እና ከዚያም በላይ ኡእሆኑና  ለዘመኑ የታደሰ  ሥራ ፈቃድ የኮንስትራክሽን ምዝገባ ምስክር ወረቀት የዘመኑ ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ  እዲሁም በአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ የጨረታ ሰነዱ ከማህሩ ዋና ጽ/ቤት የፋይናስ አስተዳደር ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 12ተኛው ተከታታይ ቀናት ድረስ ባለ ፈቃዱ ወይም ህጋዊ ተወካዮች በአካል መቅረብ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር/ በመክፈል አንድ ኮፒ የሰነድ ማስረጃ በማስያዝ መግዛት ይችላሉ።

2/ ተጫራቾች ጨረአ ማስከበሪያ በአሰሪው  መ/ቤት ስም ብር 500,000.00 /አምስት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Uncondtional  Bank Gurantee/ከቴክኒካል ሰነድ ጋር በሰም አሽገውና ማህተም በማድረግ ፈርመው ማቅረብ አለባቸው።

3.ተጫራቾች አስፈላጊውን እቃ ሠራተኛ አቅርበው ስራውን የሚሰሩበ የፋይናሺያል  ፕሮፖዛል አንድ ኦርጅናል  ሁለት ፎቶ ግራፍ ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ በማድረግ እንዲሁም አራቱንም ሰነዶች በሌላ አንድ ማጠቃለያ ፓስታ በሰም አሽጎና የድርጅቱን ስም ጠቅሶ በተጨማሪ የቴክኒካል ፕሮፖዛሎችን አንድ ኦርጅናል ሁለት ፎቶ ግራፊክ ኮፒ የጨረታ ማስከበሪያ ሰነዶችን ለየብቻ እዲሁም የቴክኒካል ሃሳብ የያዘ ሠነድ /Bidder Certification ofCompliance/ለየብቻ በሰም በታሸገ አምስቱን በአንድ ማጠቃለያ ፖስታ በማድረግ በመጨረሻም የፋይናሺያል ቴክኒካል  ፕሮፖዛል በአንድ እናት በሰም በታሸገ ፖስታ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው  ሳጥን ውስጥ ማስታወቂአይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 22ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል። በእጅ የተሞሉ ኮፒ ሰነዶች ማቅረብ ከጨረታው ውድድር ውጭ ያደርጋል። የአገልግሎት ዋጋ ሰነዱ ላይ በተዘጋጀው ቦታ በአሃዝ እና በፊደል መሙላት ይኖርበታል ።ቴክኒካል ሀሳብ የያዘ ሰነድ /Bidders Certification Complince/ላይ ያሉ መጠይቆች ሞልቶ ፈርሞና አሽጎ ያለመምለስ ከጨረታ ውጭ ያደርጋል።

4. ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፤30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በልማት ማኅበሩ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። 22ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። የልማት ማኅበሩ የተሻለ ዘዴ/አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ማሳሰቢያ፦

  • የጨረታው አካሄድ በደቡብ ብሄሮች ብሔረስቦች ሕዝቦች ክልል መንግስት ተሻስሎ በወጣው የግዥ አፈፃጸም መመሪያ ቁጥር 28/2010 እንዲሁም በክልሉ የፋይናሺያል ኢኮኖሚ ቢሮ ለዚሁ መምሪያ በወጣው ማብራሪያ ወንም ማሻሻያ መሰረት ይሆናል።
  • ከዚህ ቀደም የያዣቸው ያለበቂ ምክኛት በውለታ ጊዜ ያላጠናቀቀ ክስ ያለበት ወይንም ማንኛውም አይነት ማስጠንቀቂያ የተፈፀመበት ተቋራጭ በጨረታው መስተፍ አይችልም።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር፦ +25106555 1233 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender