በኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ማዘጋጃ ፋብሪካ ያገለገሉና ያረጁ ንብረትነታቸውን የአዳሚ ቱሉ የፀረ ተባይ ፋብሪካ የሆኑትንና ዝርዝር መግለጫቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ተሽከርካሪዎች ባሉበት ቦታና ሁኔታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
1
| ተ.ቁ | የተሽከርካሪው ዓይነት | የሰሌዳ ቁጥር | ሞዴል | የቻንሲ/ሴሪያል | የሞተር ቁጥር | ብዛት |
| 1 | VOLES WAGON AUTOMOBLE | 3-13878 | 13000V-W | BJ392-921151 | BJ102531 | 1 |
| 2 | UNO AUTOMOBLE | 3-14536 | UNO 60 | ZFA-146000-00894083 | 146A043-6633770 | 1 |
| 3 | DATSUN DOUBLE CABINPLUC | 3-10279 | GN620-2WD | GN620-9302608 | J115-24888J | 1 |
| 4 | N3 FIAT ENITRE TRUCK | 3-14568 | 682N3 | 682N3101051 | 203A-61-097-137419 | 1 |
| 5 | N3 FIAT ENITRE TRAILLER | 3-05691 | 1928 MERCEDES | 91-12884 | 1 |
1 / ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉና የግብር መወዳደር ይችላሉ።
2/ ተጫራቾች ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ የሚገልፀውን ሰነድና መምሪያ እዲሁም የጨረታ ዋጋ ማቅረብ ቅጽ አዳሚ ቱሉ ባለው የፋብሪካው ዋና መስሪያ ቤት ንግድ መምሪያ ቢሮ ወይም ስዲስ አበባ ቦሌ ሩዋንዳ ጅቡቲ ኤባሲ ፊትለፊት ከሚገኘው ማስተባበሪያ ቢሮ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
3/ ተጫራቾች የሚገዙትን ተሽከርካሪ ለእያንዳዱ የጨረታ መነሻ ዋጋ 20 በመቶ /205/ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱጋር በማያይዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4/ ተጫራቾች ሰነድ ገዝተው ማስታወቂያው ከወጣበትት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ባለው ጊዜውስጥ ተሽከርካሪዎቹን አዳሚ ቱሉ ፋብሪካ በመሄድ መመልከት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው የተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።
6/ ጨረታው እስከ ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ለተከታታይ የስራ ቀናት ክፍት ሆኖ የሚቆይ ሲሆን ሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገዡበት ቦሌ ርዋንዳ በሚገኘው አዲስ አእበባ ማስተባበሪያ ቢኦሮ የሚከፈት ይሆናል የጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም።
7/ በጨረታ አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾችካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ ያሸነፉበትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ተሽከርካሪውን መረከብ ይኖርባቸዋል ።ይህ ካልሆነ ኝ ያስያዙት ገንዘብ ለፋብሪካው ገቢ ሆኖ ከጨረታ ይሰረዛል።
8/ ፋብሪካው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
