Tender Detail

Tender Details

  • Deadline21 Jun 2023, 5:34 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ የባህርና ሎጀስቲክ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት የጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።


 የኢትዮጵያ የባህርና ሎጀስቲክ የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅጫፍ ጽ/ቤት የጥበቃ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል። በመሆኑም በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት የጫረት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

1. በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶች የታደሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለምሆናቸው የሚያሳይ መረጃ /Tax clearance/የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው።

2. የተለያዩ ሰነዶችን እና ፋይናንሽያል ሰንድ በተለያዩ ፓስታ በማሽጋንድ ላይ ከአንድ ኮፒጋር መቅረብ አለበት።

3.የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የጠቅላላ ዋጋውን ከ2% ያላነስ ከ500,000 ብር ያልበለጠ በሲፒኦ ወይም በባንክ ጋራንቲ የኢኢቲዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልገልግሎት ድርጅትበሚል ስም ማሰራት ከጨረታ ፓስታው ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላሉ።

4. የጨረታ ሰነዱ ለመግዛት የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ድሬዳዋ  ወደብና ተርሚናል ቅርጫፍ ጽህፈት ቤት መልክ ጀብዱ አለፍ ብሎ በሚገኘው አዲሱ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የፋይናንስና አስተዳደር ክፍል መውሰድ ይችላል።

5. ጨረታው በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ቅርጫፍፍ ጽህፈት ቤት አዲሱ ህንትጻ 1ኛ ፎቅ ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም  ከቅርኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ፖስታው ይከፈታል።

6. ከጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር፦  025-111-16-72/09-15-73-8590

Save Tender