የ/ቤ/መ/ግብርና ቢሮ
1. በሌማት ትሩፋት መርሀ ግብር እና የጭነት ተሽከርካሪ ግዥ ጨረታ --------------------ሎት01
2. የቄራ ተሽከርካሪ እና የጭነት ተሽከርካሪ ግዥ-----------------------------------ሎት02
3.የኝባታ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ -----------------------------ሎት03
4. የፍሪጅ እና ተያያዥ ዕቃዎች ግዥ ጨረታ -------------------ሎት04
5.የኤሌክትሪክ ጀኔተር እና ሞተር ሳክል ግዥ ጨረታ-----------------------ሎት05
ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ለ2015 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በሀገር ውስጥ ገቢዎች የጨረታ ተሳታፊነት የዳግፍ ደብዳቤ ያለው የታደሰ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት ያላቸውን ተወዳዳሪዎች ሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1. ዝርዝር ጨረታውን የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል አሶሳ በሚገኘው የ/ቤ/መ/ግብርና ቢሮ የግዥ ንብ/አስ//ዳይሬክቶሬት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
2. የጨረታ ማስከበሪያ 2% በባንክ ተረጋጦ ሲ.ፒ.ኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3. አሸናፊ ድርጅት የውል ስምምነት ሲፈርም ለውል ማስከበሪያ ካሸነፈበተ ጠቅላላ ዋጋ 10% ያስይዛል።
4. በጨረታ ያልተመረጡ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ አሸናፊ እደታወቀ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
5. ተጫራቾች የሚቀርቡት ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት የጨረታ ሰነዱ በመግዛት እስከ 16ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ሆኖ ነገርኝ ቅዳሜና እሁድ እና የህዝብ በዓል ቀን ላይ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘጋል።
7.ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት አሶሳ በሚገኘው በቤጉ/ክ/ግብርና ቢሮ በግዥ/ንባስ/ዳይሬክቶሬት ይሆናል።
8. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኝር ጨረታው ሚሊ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ፦ 0577752144 አሶሳ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
