የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል የSupply and fix Gypsum Bord እና Finsing work/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓይነት | የፕሮጀክት ስም | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀናን ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | Supply and Fix Gypsum Board wall | qorie war koliej projekt | DC/SF/83/2023 | ሰኔ 23/2015 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት | ሰኔ 23/2015 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት | 100,000.00 |
| 2 | Supply and Fix Finshing work | ቆሬ ዋር ኮሌጅ ፕሮጀክት | DC/SF84/2023 | ሰኔ 26/2015 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት | ሰኔ 26/2016 ዓ.ም 8፡15 ሰዓት | 100,000.00 |
1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑ ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት /ታክስ ክሊራንስ/ እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ውዘተ_ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለያንዳዱ ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ የተረጋገጠ /CPO/Cash Payment Order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Uncondtional bank Guatantee/ከመጫራቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታል።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታ ቁጥር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በምመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎሰፍር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበት የጨረታ ቲኤክኒካል ሰነድ እና ዋና ዋና በታሸገ ኤእንቨሎፕ ከላይ በሰን ጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራዙ የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መመሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በምሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ ፦ የመከላከያ ኢንተርፕራዝ የቀጥታ
ስልክ ቁጥር0114 40 34 34
ማዞሪያ 0114 42 22 70/71/72
