Tender Detail

Tender Details

  • Deadline24 Jun 2023, 1:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Energy, Power And Electricity

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በቤንሻጉል ጉምዝ ክልል ኤለኢክትሪክ አገልግሎት ከዚህ በታች የተገለጸውን ዕቃ ጫኝ ባጃጅ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ተ.ቁ የግዥው ዓይነት መለኪያ ብዛት አስተያየት
1 ባለ 3 እግር ጫኝ ባጃጅ ተሽከርካሪ በቁጥር 5  

1. የዘመኑ  ግብር የከፈሉ መሆናቸው የሚገልፅ ማስረጃ የሚያቀርቡ እና በመስክ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑና በመንግስት ግዥ ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ httpa://epg.ppa.gov.etድረ ገጽ ላይ የአቅራቤዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው።

2. የጨረታ ሰነዱ ይህ የማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በኢትዮጵያ ኤለኢክትሮኒክስ አገልግሎት ቤንሻጉል ጉምዝ ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ድረስ በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/በመክፈል መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ EEU Benishangul gumuze region ተከፋይ የሆነ  ብር 40,000.00 /አርባ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ አለእባቸው።  ትክኒካል  ኦርጅናል ኤንቨሎፕ ውስጥ ወይም ለብቻው በአስተኛ አእኢንቨሎፕ መክተት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነቻቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል ኮፒ ኦርጅናል እንዲሁም ፋይናሺያል ኮፒና ኦርጅናል በማለት እንዲሁም  ቴክኒካል ኤንቨሎፓች ውስጥ የፍላጎት መግለጫ ማረጋገጫ ክብ ማህተም እና ፊርማ በማስፈር እስከ ተጠቀሰው የጨረታው መግዚያ ቀና ሰዓት ድረስ በኢትዮጵያ ኤለኢክትሪክ አገልግሎት የቤንሻጉል ጉምዝ ክልል ኤለኢትሪክ አገልግሎት ፅ/ቤት አሶሳ ከተማ በራሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቀጥር 105 ድረስ በመቅረብ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

5. ጨረታው ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ  በዚሁ ቀን 8፡30 ላይ ይከፈታል።

6. ሪጅኑ የተሻለ መንገድ ጋገኘ ጨረታው በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

7. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0572754844/0917834762/0917816560 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender