ሆርናኦፍ አፍሪካ ኢንቫንጀሊካል ሚሽን ኢንጀሊካል ሚሽን ኢንጌጀርስ በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ሲ.ኤም .ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኘው ጉጂ ሃይላድ ህንፃ ቅጥር ግቢ የሚገኝ ከሞ ኤንኮ ኩባኒያ የተገዛ እና በዚያው ኩባኒያ ብቻ ሰርቪስ ሲደረግ የቆየ ከ27,000 ኪ.ሜ በታች የተነዳ ያገለገለ ታክስና ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ሆርናኦፍ አፍሪካ ኢንቫንጀሊካል ሚሽን ኢንጀሊካል ሚሽን ኢንጌጀርስ በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 06 ሲ.ኤም .ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኘው ጉጂ ሃይላድ ህንፃ ቅጥር ግቢ የሚገኝ ከሞ ኤንኮ ኩባኒያ የተገዛ እና በዚያው ኩባኒያ ብቻ ሰርቪስ ሲደረግ የቆየ ከ27,000 ኪ.ሜ በታች የተነዳ ያገለገለ ታክስና ባለበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል። ስለሆነም ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው ሁኔታ የጨረታ ሰነዱን በዚሁ ህንፃ በሚገኘው 6ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤታችን በመገኘት ገዝተው እዲሳተፉ ይጋብዛል።
| ተ.ቁ | የአሽከርካሪው አይነት | የተሰራበት ዘመን | ሞዴል | ሻንሲ ቁጥር |
| 1 | ቲዮታ ህይሉክስ ፒካፕ | እ.ኤ.አ 2020 | GUN125L-DNFSXN | AHTFB8CD903877055 |
1.ተጫራቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት እለት ጀምሮ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2015ዓ/ም ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ጉጂ ሃይላድ6ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤታችን በአካል በመገኘት የማይመለስ ብር 300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የመኪናው መግለጫ የያዘ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ።
2. በጨረታ ለቀረበው መኪና ለመጫረት የጨረታ ሰነድ ከገዙ በኋላ የጨረታ መዝጊያ ቀን ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ/ም ድረስ ዘወትር ከሰኞ እስከ ዓርብ ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት እስከ 9፡00 ሰዓት አዲስ አበባባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ ጉጂ ሃይላድ 6ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤታችን በአካል በመቅረብ መጎብኘት ይቻላል።
3. ተጫራች ከጨረታ ሰነዱ ጋር ለጨረታው ማስከበሪያ ዋስትና የሚውል በሆርን ኦፍ አፍሪካ ኢቫጀሊካ ሚሽን ኢንጌጀርስ ስም ብር 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ ፒ ኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
4. እያንዳዱ ተጫራቾች በገዛው የጨረታ ሰነድ መልስ ማቅረብ ቅጽ ላይ ብቻ ዋጋውን የማቅረብ ግዴታ አለበት።
5. ሌሎች ተጫራቾች ባቀረቡት ዋጋ ላይ ተተርሶ ዋጋ መስጠት አይቻልም።
6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማሸግ አዲስ አበባባ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ሲ.ኤም.ሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ በሚገኘው ጉጂ ሃይላድ ህንፃ 6ኛ ፎቅ ላይ ባለው ጽ/ቤታችንበስራ ቀናት ዘወትር ከ3፡00 እስከ 9፡00 ሰዓት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል።
7. የጨረታ አሸናፊ ከሚገዛው መኪና ጋር የተያያዙ ማናቸውም ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች እና እስከ ዝውውር ጋር የሚገናኙ ማናቸውም ወጪ ይከፍላል።
8. ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 16 ቀን 2015 ዓ.ም ክፍት ሆኖ ፖይቶ ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል። በዚሁ እለት 4፡00 ሰዓት ላይ በተጠቀው የድርቱ ጽ/ቤት ውስጥ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
9. የጨረታው አሽናፊ ጨረታውን ማሸነፉ በተገለፀበት በ10 ቀናት ውስጥ የጨረታውን ዋጋ ሙሉ በሙሉ በመክፈል የስም ዝውውር እንቅስቃሴ መጀመር አለበት። አሸናፊው በዚሁኔታ የማይፈርም ከሆነ አሽናፊነቱ ተሰርዞ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል።
10. የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 9,000,000.00 /ዘጠን ሚሊዮን ብር/ ነው ለጨረታ መነሻ ዋጋ ከተቀመጠው በታች ዋጋ መስጠት ተቀባይነት የሌለው ሲሆን ይህን የሚያደርግ ተጫራቾች ከጨረታ ተሰርዞ ለጨረታ ያስያዘው ገንዘብ ያለምንም ሂኔታ ለሆናኦፍ አፍሪካ ኢቫጀሊካ ሚሽን ኢንጌጀስ ገቢ ይደረጋል።
11. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0911253394 ወይም 0910562896 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።
