Tender Detail

Tender Details

  • Deadline22 Jun 2023, 4:43 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ጉዳት ደርሶባቸው ለደበኞቹ ተገቢውን ካሳከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጠ የተከፈልባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እዲሁም ኩባኒያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


  ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ ጉዳት ደርሶባቸው ለደበኞቹ ተገቢውን ካሳከከፈለ በኋላ የተረከባቸውን ቀረጠ  የተከፈልባቸውና ያልተከፈለባቸው ተሽከርካሪዎችን እዲሁም ኩባኒያው ሲገለገልባቸው የነበሩ ተሽከርካሪዎች መለዋወጫዎች እና ያገለገሉ የቢሮ እቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ተጫራቾች በኩባኒያው የተዘጋጀው የጨረታ ዝርዝር መመሪያ ዋጋ ማቅረቢያ ሠነድ ከኩባኒያው የተጎዱ ተሽከርካሪዎች ማከማቻ ቃሊቲ/Wreck Yard/ የማይመለስ ብር 50.00 /ሃምሳ ብር/ ከፍለው በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚወዳደሩባቸውን ንብረቶች ዝርዝር በመግለጽ እስከሰኔ 15 ቀን 2015 ዓ/ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ድረስ በስም በታሸገ ፓስታ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 ሚኪላንድ መንገድ በሚገኘው ፕሮቴክሽን ሀውስ ምድር ቤት ዋና መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ የሚገዙበትን ዕቃ ዋጋ ከነቫቱ በመግለጽ በኩባኒያው መነሻ ዋጋ ላይ 10% የጨረታ ዋስትና ለኩባኒያው በባንክ በተረጋገጠ CPO አእሰርተው ከጨረታ ሰነድ ጋር ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል።

ጨረታው በዕለቱ ሰኔ 15ቀን 2015 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በኩባኒያው የሰራተኞች ክበብ ተጨራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ኩባኒያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

                    ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ   

                የስልክ ቁጥር 011-6-626667

Save Tender