የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለጣና በለስ ለጊቤ 1ኛ ለጊቤ 2ኛ እና ለጊቤ 3ኛ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላልሉ።
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለጣና በለስ ለጊቤ 1ኛ ለጊቤ 2ኛ እና ለጊቤ 3ኛ ኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን እቃዎች እና ተሽከርካሪዎች የኪራይ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈጸም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላልሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው። በተጨማሪም ለተሽከርካሪዎች የመድን ዋስትና ኢንሹራን ማስረጃ ማቅረብ አለበት።
- ተጫራቾች ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀንና ሰዓት ሚኪሲኮ አደባባይ አካባቢ ወደቄራ በሚወስደው መንገድ በዋና መ/ቤት ኬ.ኬር ህንጻ 12ኛ ፎቅ ካሸሪ ቢሮ የማይመለስ በር 300.000 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከአንደኛ ፎቅ ጄኔረሽን ኦፕሬሽን ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁ ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ፓስታ የጨረታ ቁጥር EEP/NCB/13/2015 የሚል ምልክት በማድረግ 1/አንድ/ ኦርጅናል እና 1/አንድ/ ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በጨረታ ሰነዱ በተገለጸው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ /Bid Securiity/ከዚህ በታች በተገለፀው ሠንጠረዥ መሠረ ለ90 ቀን የአገልግሎት ጊዜ የሚቆይ የባንክ ክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም በባንክ ጋራንቲ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል /Etiopian Electric Power/ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ አለባቸው።
| የሎት ቁጥር | ኃ/ማ/ጣቢያ | የሚገኝበት ቦታ ርቀት ከአዲስ አበባ | የኪራይ አገልግሎት የግዥ ዓይነት | የጨረታ ማስከበሪያ መጠን | የጨረታው የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት | ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
| ሎት 1 | ጣና በለስ | 588ኪ.ሜ | የኮንስትራክሽን ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ | ብር 80,000.00 | ሰኔ 13 ቀን2015 ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት | ሰኔ 13 ቀን 2015 ዓ.ም በ8፡30 ሰዓት |
| ሎት 2 | ጊቤ 1ኛ እና 2ኛ እና 3ኛ | ጊቤ 1ኛ 265 ኪ.ሜ፣ጊቤ 2ኛ፣ 265 ኪ.ሜ እና ጊቤ 3ኛ 450 ኪ.ሜ | የኮንስትራክሽን ተሽከርካሪዎች ኪራይ አገልግሎት ግዥ | ብር 150,000.00/አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ/ |
- ተጫራቾች በፈለጉት ሎት ላይ ማለትም በአንዱ ወይም በሁለቱን ሎቶች ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011 5 57 42 95/0115 19 16 መደወል ይችላሉ።
