Tender Detail

Tender Details

  • Deadline02 Jul 2023, 1:02 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የጅማ ዩንቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የተማሪዎች ምግብ በብሔራዊ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ስለዚህ በዚሁ መሰረት ከሎት 01 እስከ ሎት 15 የሚገኘው የጨረታ መወዳደሪያ የሚፈልጉ ማንኛውም ሕጋዊ ተጫራች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟልት ይኒኦርበታል።

1. በጨረታ ለምሳተፍ የሚፈልጉ ማንኛውም ተጫራቾች የፊኦእደራል መንግስት ግዥና ንብረት ባለስልጣን አቅራቢዎች ዝርዝር/e.GP/ የተመዘገኡ የምስክር ወረቀት የሚያቀርቡ በዘመኑ የታደሰ አግባብነት ያለው የንግድ ፈቃድ ወቅታዊ የሀገር ውስጥ  ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀትን አግብር ስለምክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋጋ ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ያለባቸው የግብር መጠን የጨረታ መዝጊያ መክፈቻ ቀን፦

ተ.ቁ የሚገዙት ዕቃዎች አይነት የሎት ቁጥር የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ጨረታው የሚዘጋበት ሰዓት ጠዋት ጨረታ መክፈቻ ሰዐት ጠዋት የጨረታ መክፈቻ ቀን
1 የምግብ ጥሬ እቃዎች ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለዋና ገቢ እና ለቴክኖሎጂ ኢኒስቲሲዩት 01 150,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
2 የምግብ ጥሬ እቃዎች ሸቀጣ ሸቀጦችና የባልትና ምጥን ውጤቶች ለግብርና እንሣት ህክምና ኮሌጅ እና ለጤና እኢንስቲዩት 02 100,000.00 4፡00 4፡15 ዓ.ም 27/10/2015 ዓ.ም
3 የምግብ ጥሬ ዕቃዎች ሸቀጣ ሸቀጦች እና የባልትና ምጥን ውጤቶች  ለአጋሮ ካፓስ 03 50,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
4 የበሰለ ዳቦ ለዋናው ግቢ 04 200,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
5 የበሰለ ዳቦ ለቴክኖሎጂ እኢኒኢስቲቲዩት 05 200,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
6 የበሰለ ዳቦ ለግብርና እንሳት ህክምና ኮሌጅ እና ለጤና ኢንስቲዩት 06 100,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015
7 የበሰለ ዳቦ ለአጋሮ ካፓስ 07 50,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
8 የበሰለ እጀራ ለዋንው ግቢ  08 200,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015
9 የበሰለ እጀራ ለቴክኖሎጂ  ኢኒስቲትዩት 09 200,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015
10 የበሰለ እጀራ ለጤና እኢኒስቲዩት እና ለግብርና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ 10 100,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
11 የበሰለ እጀራ ለአጋሮ ካምፓሥ 11 50,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
12 አጥንት የሌለው ስጋ ለዋናው ግቢ  12 200,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
13 አጥንት የሌለው የበሬ ስጋ ለቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት 13 200,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015
14 አጥንት የሌለው የበሬ ስጋ ለግብርና እንስሳት ህክምና ኮሌጅ እና ለጤና ኢንስቲትዩት 14 100,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም
15 አጥንት የለኢለው የበሬስጋ ለአጋሮ ካምፓስ 15 50,000.00 4፡00 4፡15 27/10/2015 ዓ.ም

3. ተጫራቾች ላሸነፉባቸው ዕቃዎች አቅርቦቱን ማጓጓዣ ትራንስፖርት ወጪ እስከ ጅማ ዩንቨርሲቲ ማደራJአ መጋዘን ድረስ ይሆናል።

4. ተጫራቾች ማናቸውም የመንግስት ታክስና የግብር ግዴታዎችን በሚያቀርቡበት የመዳደሪያ ነጠላ ዋጋ ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።

5. ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛም ተጫራች በጅማ ዩንቨርሲቲ ግዥ አስተዳደር ዳዳይሬክቶሬት ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት በግንባር አስፈላጊ መረጃዎች ይዞ በመቅረብ የማይመለስ ብር 500/ አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

6. ዩንቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

             ለበለጠ መረJአ ቢያስፈልጎ በስልክ ቁጥር ፦ 047 111 84 00/112 38 95 መጠየቅ ይችላሉ።

Save Tender