በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክ/ መንግስት በጋሞ ዞን የቦረዳ ወረዳ ፋይናስ ጽ/ቤት በ2015 በጀት ዓመት በህብረተሰብ ተሳትፎ ለቦረዳ ወረዳ ቴክኒካል ሙያ ትምህርት ተቋም የግንባታ ዕቃ ግዥ /ቆርቆሮ ሚስማር /በግልጥስ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
1/ በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው።
2/ የግር ከፋነት ምስክር ወረቀት ያለው ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት/ ተመዝጋቢ የሆነ።
3/ አቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
4/ የጨረታ ማስከበሪያ /BIDD BOND/22,000.00 /ሃያሁለት ሺህ ብር ባቻ/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /cpo/ወይም በጥሬ ገንዘብ ከፋይናሺያል ጨረታ ሠነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለበት።
5/ ተጫረቱትን ዕቃ አስከ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ድረስ የመኪና ኪራይ ጫኝ አውራጅ ወጪ በመነሻፈን ማስረከብ አለበት።
6. ተጫራቾች የህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/አስራ አምስት ቀናት ሲሆን የጨረታውን ዝርዝርመረጃ የያዘ ሰነድ ለመግዛት ለወረዳው ገቢዎች ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 100/አንድ መቶ ብር ብቻ/ በእምክፈል ደረሰኝ በመያዝ ሰነዱን ለመግዛት ሰነዱን ከፋ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ የሚችል።
7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናል ኮፒውን ፋይናሺያልና ቴክኒካል ለየብቻ በጥሩ ሁኔታ በማሸግ በፓስታ በማድረግ ሙሉ አድራሻበመግለፅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለእ15 ተከታታይ ቀናት የጨረታ ሳጥን ክፍት በመሆና ተጫራቾች በፋ/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ስራ ሂደት ቤሮ ቁጥር 4 ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ የጨረታ ሰነዱንማስገባት የሚችሉ መሆን እና በ16ኛው ቀን በፋ/ጽ/ቤት ግዥ ንብረት አስተዳደር ሣራ ሄደት ቢሮ ቀጥር 4፡00 ሰዓት የጨረታ ገምጋሚ ኮሚቴና ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታ ሳጥን የሚከፍት ሲሆን ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ከላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል።
በተጨማሪ ማንኛውም ተጫራች ለውድድሩ ሲቀርብ ኦርጅናል ሙሉ የጨረታ ዶክመንት በእጁ ይዘው መቅረብ ይኖርበታል።
ማሳሰቢይያ ጽ/ቤቱ የተሻ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
