Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Jun 2023, 2:13 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Other Sales

የጂንካ ማተሚያ ተቋም ለ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት በስሩ ለሚያስተዳድራቸው የህግ ታራማዎች የምግብ እህል የማገዶ እንጨት የተለያዩ ማጣፈጫዎች የፊኖ ዱቄት ቅመማ ቅመም በህጋዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ስለሆነም በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው ቀርቦ መወዳደር የሚችል መሆን አለበጥ

የተጫራቾች መስፈርት፦

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ፈቃድያለው /አያላት/

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለውና መረጃውን ማቅረብ የሚችል።

3. የዘመኑ ግብር ስለመክፈሉ ማረጋገጫ የሚያቀርብ።

4. የታደሰ የንግድ ፈቃድ መረጃ ማቅረብ የሚችል።

5. የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ ።

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ በጥሬ ብር 50,000/ሃምሳ ሺህ ብር/ (በCPO) በቅድሚያ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።

7. የጨረታ ሰነድ የሚሸጥበት ለእያንዳዱ 50 ብር /ሀምሳ ብር/

8. የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጂንካ ማተሚያ ተቋም ቢሮ ቁጥር 4

9. የጨረታ ሰነድ ሽያጭ የሚካሄድው የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ብቻ ይሆናል

10. የጨረታ ሳጥን የሚከፍተው 16ተኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን የሚከፈት ይሆናል።

11. የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ኮፒ በተለያየ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ገቢ ሆኖ ልክ 4፡00 ሰዓት የሚታሸግ ሲሆን የጨረታ ሳጥን በእለቱ 4፡30 ስዓት የምሚከፈት ይሆናል።

12. የዕቃው ርክክብ የሚፈፀምበት ቦታ ጂንካ ማተሚያ ተቋም ይሆናል

ማሳሰቢያ ፦ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ጂንካ ማተሚያ ተቋም 0468740055/0468759095

Save Tender