Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Jun 2023, 6:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሲኮ መንዶ የገ/ሕሥራ ዩኒዬን


1. Sun-flower ባለ 1፣2፣3 ውና 5 ሊትር የምግብ ዘይት

2.  Plam oil ባለ 3፣ባለ5 እና ባለ 20 ሊትር የምግብ ዘይት

3. Bridge stone sino truck 7.50*16 ጎማ ባለ 8 ክር

4. Bridige stone sino truc12*20 ጎማ 805

5. Triangle 12*20 የፊት ጎማ ቀጭን ጥርስ

6. Triangle12*16 የኋላ ጎማ ወፍራም ጥርስ 22ክር

7. የአይሱዙ 7.50*16 ባለ 14 ክር እና የኤፌሳር 9*20 ማጎፍ ጎማ

8. ስኳር

በግልጽ ጨረታ ቅወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርት መሰረት የጨረታ ሰነዱን ገዝታቹ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

  • የዘመኑ የግብር የከፈለ እና ከገቢዎች ባለስልጣን ክሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ።
  • ቫት ተመዝጋቢ የሆነ
  • Tin No ያለው
  • 100,000 .00 /አስር ሺህ/ብር ሲፒኦ ከየትኛውም ባንክ ማቅረብ የሚችል 
  • አሸናኢው ውል ከእገባበት ቀን ጀምምሮ በተከታታይ 10 ቀናት ውስጥ ንብረቱን ሙሉ በሙሉ  በሚፈልገው መጠን በማቅረብ ክፍያውን ሙሉ በሙሉ ይከፈለዋል።
  • ተወዳዳሪው በተለያዩ ምክያቶች በተሰጠው ጊዜ ውስጥ  ባያቀርብ ያስያዘው ሲፒኦ የሚወረስ ይሆናል።
  • የተዘጋጀው ሰነድ በዩኒየን የስራ ሰዓት ቅዳሜ እስከ 6፡30 ጨምሮ በ ሲኮ መንዶ ዩኒየን ቢሮ ቁጥር 7 ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት የምትችሉ መሆኑ እንገልፃለን።
  • ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜን ጨምሮ 15 የስራ ቀናት አየር ላይ የሚውል ይሆናል።
  • በ16ኛው የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ከሎቻቸው ባሉበት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት 3፡30 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።

ዩኒየኑ ጨረታው በከፊልም ሆነ መሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0226652218 0948207259፣ 0912825297 መደወል ይችላሉ።

 

Save Tender