Tender Detail

Tender Details

  • Deadline16 Jun 2023, 6:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በደቡብ ብሄሮች ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልል መንግስት የደንብ አካባቢ ጥበቃ ልማት ቢሮ የ2015 ዓ/ም በጀት ዓመት የአካባቢና ማህበራዊ ኦዲት የማማክር አገልግሎት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


ተ/ቁ የዓገልግሎቱ ዓይነት ኦዲት የሚከናወንባቸው ከተሞች
01 የአካባቢ ማህበር ኦዲ የማማከር አገልግሎት ግዥ  ዲላ ወላይታ ሶዶ አርባምንጭ አረካ ሆሳና ቡታጅራ ሾኔ ቦዲቲ ሳውላ ጂንካ ይርጋ ጨፌ ሀላባ ቊቶ ሀዳሮ ሽንሽቶዱራሜ ወራቤ እና ወልቂጤ ከተሞች ነው።
     
  • ተጫራቾች የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ከስራው  ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንንግድ ሥራ ፈቃድ የአቅራቢዎች የምዝገባ ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት እና ሌሎች ያላቸውን ማስረጃዎችን በግልጽ ሊነበብ በሚችል መልኩ አደራጅተው ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በግዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ከግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት አሮጌ መናሃሪያ አጠገብ የቀድሞ ግብርና ቢሮ የነበረበት ቢሮ ቁጥር 71 ሃዋሳ ዘወትር በስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO ወይም በባንክ ጋራንቲ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ ማቅረብ አለባቸው።
  • ተጫራቾችች የመወዳደሪያ ዋጋ ፋይናሺያል እና ቴክኒካል ዶክመንት ኮፒ ኦርጅናል በመለየት በታሸገ ፖስታ በማድረግ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በግዥ/ፋ/ንብ/አስ/ ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 71 የቀድሞ ግብርና ቢሮ የነበረበት አሮጌው መናሃሪያ አጠገብ ሃዋሳ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ።
  • ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ለወጣበት ቀን ጀውምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ በእለቱ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ/ፋ//ንብ/አስ/ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 71 የቀድሞ ግብርና ቢሮ የነበረበት አሮጌው መናሃሪያ አጠገብ ሃዋሳ ይከፈታል።
  • መ/ቤቱ ከጠቅላላ የግዥ መጠን /ብዛት/ ላይ ከውል በፊት 20% ሊጨምር ወይ ሊቀንስ ይችላል።
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመእሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  • ከዚህ በፊት በጥፋተኝነት ከፌደራል እስከተለያዩ ክልሎች በግዥ ሂደት ላይ የጥፋተኝነት ሪፖርት ቀርቦባቸው በመንግስት ግዥ እዳይሳተፉ ያልታገዱት በቻ በጨረታው መሳተፍ /መወዳደር የሚችሉ ይሆናል

ስልክ ቁጥር  ፦ 0462205994 ፓ.ሣ.ቁ8 ፋክስ 0462204594

Save Tender