የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ ኃይል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል።
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሮኒክስ ኃይል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን አገልግሎቶች በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል። ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉና የተጨማሪኢ እሴታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።
- ተጫራቾች ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ኬ ኬር ህንጻ ሜክሲኮ አደባባይ ወረድ ብሎ ቄራ መንገድ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ግዥ መመሪያ ቢሮ አንደኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00/ ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፁትን ዕቃዎች በሚመለከት የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ዝርዝር በታሸገ ኤንቨሎፕ የጨረታ ቁጥር EE/TSO/NCB/13/2015 የሚል ምልክት በማድረግ በጨረታ ሰነዱ በተገለፀው መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋ።
- ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዝረውን ግዥ መወዳደሪያ ይችላሉ
| የዓገልግሎት ዓይነ | የጨረታ ማስከበሪያ | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
| ጥበቃ | ብር 45,000.00 | ሰኔ 07 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00ሰዓት | ሰኔ 07 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ*፡30 ሰዓት |
- ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 011-5-58-19-16 መደወል ይችላሉ።
