Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Jun 2023, 2:34 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢቲዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን ባህር ዳር ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ለወረታና ጎንደር ጉምሩክ የስራተኞች የትራስፓርት አገልግሎት ለመስጠት ማለትም ለወረታ ጉምሩክ ጠዋት ቢሮ መድረሻ 1፡55 ምሳ ሰአት ከቢሮ ቤት መነሻ ሰዓት 6፡05 ከቤት ወደቢሮ መመለሻ ሰዓት 6፡55 ከቢሮ ወደ ቤት መመለሻ መነሻ ሰዓት 11፡05 ለጎደር ጉምሩክ ጠዋት ቢሮ መድረሻ 1፡55 እና ማታ ከቢሮ ወደ ቤት መመለሻ መነሻ ሰዓት 11፡05ለማመአልለስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ።


1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ  የቲን ሰርተፍኬት ያላቸው የዘመኑግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ክሊራንስ ማቅውረብ የሚችሉ የባለቤትነት ማስረጃ ወይም ሊብሬ የኦፕሬተርነት ፈቃድ አመታዊ የምርመራ ተለጣፊ ምልክት ቦሎ ያደረገ።

2. በዘርፉ ከተሰማሩ አካልት ማለትም የንግድ ስራ ፈቃዳቸው የየብስና ተዛማጅ አገልግሎት ሆኖ ሊብሬው ለንግድ የሚል ወይም የንግድ ስራ ፈቃዳቸው አገር አቋራጭ  የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ሆኖም ሊብሬው መኪና ማከራየት የሚችሉ።

3. የጨረታ ማስከበሪያ ለእያንዳዱ ተሽከርካሪ በመስመር 10,000/አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ቼክ /C.PO/ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችሉ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 100/አንድ መቶ በር / ብቻ  በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ በባህርዳር ከተማ አስተዳደር በአጼቴዮድሮስ ክፍለከተማ ወደ ዲያስፖራ በሚወስደው አስፓልት መንገድ የአማራ ህንፃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ጎን በሚገኘው የጉምሩክ ኮሚሽን ባህርዳር ቅ/ጽ/ቤት 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 304 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

5.  ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ በጥንቃቄ በመሙላት  በኤንቨሎፕ /ፓስታ/ በማሸግ እና ዋንና መሙያ ላይ የድርጅቱን ማህተም ፊርማ በግልጽ በማስቀምጥ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. የጨረታ ሳጥኑን ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መ/ቤቱ 3ኛ ፎቅ የግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 306 ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል ።ነገር ኝ 16ኛው ቀን የህዝብ በዓል /እሁድ/ከሆነ በ17ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል።

7. የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ እፈፃፀም ዋስትና የዓመቱን ጥቅላላ ዋጋ 10% /አስር በመቶ/ በጥሬ ገንዘብ ወይንም በባንክ በተመሰከረለት ቼክ /C.P.O/.ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባክ ጋራቲ በማስያዝ መፍራረም ከመ/ቤቱ ጋር መፈራረም ይኖርባቸዋል።

8. ተጫራቾች ዝርዝር ሁኔጽ /መግለጫ/ ከጨረታ ሰነዱ ላይ ያገኙታል።

9. መ/ቤቱ የተሻለ አማረራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

10. ተጫራቾች ከላይ የተጠቅረሱትን ንግድ ማስረጃዎች ኦርጅናል ለብቻ አቅርበው ማየት ይኖርባቸዋ 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0583207051/0583206641/0582263346/

Save Tender