Tender Detail

Tender Details

  • Deadline09 Jun 2023, 2:05 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በኢትዮኦጵያ ኤሌክትሮኒክስ ኃይል በሎት1 የተለያዩ መድሐኒቶች እና በሎት 2 የተለያዩ ያላብራቶሪ መስርሪያዎች አቅርቦት ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ፍቃድ ካላቸው ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥውን መፈፀም ይፈልጋል ።


1. ተጭራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ካላቸው የዘመኑ ግብር የከፈሉ  ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው።

2. በዚህ ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች በማያይዝ መወዳደር የሚችሉ ሲሆኑ ዝርዝር ሁኔታው በጨረአ ሰነዱ ውስጥ ይገኛል ።

3. ተጫራቾች ማስታወቂያ በጋዜጣታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ሜክሲኮ ወደቄራ በሚወስደው መንገድ ላይ ኬኬር ሐንፃ 12ኛ ፎቅ በሚገው ዋና መ/ቤት ገንዘብ ተቀባይ ቢሮ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል እና የጨረታ ሰነዱን 1ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል በምመጣት መውሰድ ይችላሉ።

4. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴክኒካል እና የፋይናሺያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ላይ የጨረታ ቁጥር EEP/ST/NCB/39/2015 የሚል ምልክት በማድረግ ከታች በተጠቀሰው መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

  Description የጨረታው ዋስትና ማስከበሪያ የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት  የጨረታ መክፈቻ ቅቀንና ሰዓት
ሎት_ 1 የተለያዩ መድኃኒቶች አቅርቦት ግዥ 

ብር 500,000.00

/አምስት መቶ ሺህ ብር/

ሰኔ 09ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት

ሰኔ 09 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓጥ

 

ሎት 2  የተለያዩ ላብራቶሪ ማሳራያዎች አቅርቦት ግዥ

ብር /35,000.00 

/ሰላሳ አምስት 

5. ተጫራቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለግሁ በስልክ ቁጥር 011-558-06-27/558-15-22 መደወል ይችላሉ።

6. ገዥ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የእሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 

Save Tender