Tender Detail

Tender Details

  • Deadline14 Jun 2023, 12:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ የባሐ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በውርስ ከጅቡቲ ያባህር ወደብ ተጓጉዘው ወደ ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅርጫፍ በ31 የተለያዩኮንቲነሮች የገቡ CerramicsTiles Diffrent size GS PipesDifferent types of Gypsum meterial Kota Stones GI Pipes IRON MOULDS SELF Polyrster printed material siz Assorted household items እና የመሳሰሉትን ንብረቶች ሁኔታ በግልፅ ጨረታ የሐራጅ የሽያጭ ዘዴ ለመሸጥ ይፈልጋል።


በመሆኑም ከዚህ በታች የተመለከተውን መመዘኛ መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች በሐራጅ ዘዴ ለመሸጥ ይፈልጋል።

1. የሚፈልገውን መመዘኛመስፈርት አሟልቶ በሐራጅ ሽያጭ ለመወዳደሪያ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራችይህ ይህ እግልፅ የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በሂደቱ መሳተፍ የሚቻል ሲሆን የሐራጅ ጨረታው በ15ተኛው ቀን የሚከናወን ይሆናል።

2. በሐራጅ ሽያጭ ለመወዳደር የሚፈልግ  ማንኛውም ተጫራች የንግድ ፈቃድ ያለው የዘመኑ ግብር የከፈለ ለመሆኑ ከገቢዎች ጉመሩክ ባለስልጣን የምስክር ወረቀት እዲሁም የግብር መለያቁጥር የሚያቀርብ መሆ አለበጥ

3. የግልጽ ጨረታው በቃሊቲ ወደብና  ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ይካሄዳል።

4. የሐራጅ ጨረታ በተቀመጠለት ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ካልተወሰነ ጊዜ ሊራዘም ይችላል።

5. የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ የሚሳተፉ ተጫራቾች ጨረታው ከመጀመሩ በፊት ተመዝግበው በሚወዳደሩበት በአንድ የኮንቲነር ቁጥር ወይም በማጓጓዝ ቁጥር  /Way bill/ስር ለተዘረዘሩት የተለያዩ አይነት ዕቃዎች የጨረታ ማስራት ማስራት ማስያዝ የሚኖሩበት ሲሆን የሚያሰሩት CPO ብቻ በሐራጅ የመነሻ ዋጋ 20% /ሃያ በመቶ / በ Ethiopia Shipping and Logistics Service Enterprise ስም በማሰራት ማስያዝ የሚኖርበት ሲሆን የሚያሰሩበት CPO በአንድ ኮንቴይነር ወይም ማጓጓዣ ቁጥር /Way bill/ስር ለተዘረዘሩት እቃዎች በጥቅል መሆን ይኖርበታል /በተናጠል CPO ማሰራት እና መወዳደር አይችልም/

6. በሐራጅ ጨረታው ተሸናፊ ለሆኑ CPOዋስትና በ5 /አምስት/ የስራ ቀናት ውስጥ የሚመለስ ሲሆን ለአሸናፊው ኝ ከሽያጭ ጋር ያሚታሰብለት ይሆናል።

7. የጨረታ አሸናፊ ማሸነፉን ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ10/አስር/ የስራ ቀናት ውስጥ እቃውን ዋጋ ለድርጅቱ ገቢ ማድረግ አለበት የጨረታ አሸናፊ በተሰጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ገቢ ካላደረገ በጨረታ ማስከበሪያ ገቢ ካላደረገ  ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ዕቃው በድጋሚ ለሽያጭ ይቀርባል።

8. አሸናፊ ግለሰብ ወይም ድርጅት ያሸነፈበት ገንዘብ ገቢ ባደረገ 10/አስር የስራ ቀናት ውስጥ ዕቃውን መረከብ አለበት።

9 በጨረታው የተሸጠ እቃ በተጠቀሰው የጊዜ ገደብ ካልተነሳ የመን ኪራይ አከፋፈል የሚተመነው በደረቅ ወደብ አገልግሎት ታሪፍ መሰረት መን ዕቃው ከተሸጠበት ከ11ኛው ቀን ጀምሮ የገዛው ሰው እስከሚረከበው ድረስ የቆየበት ጊዜ ይሆናል።

10. ማንኛውም ተጫራች መጫረቻ የሚችለው በአንድ ኮንቲነር ቁጥር ወይም ማጓጓዝ ቁጥር /Way bill/ስር የተመለከቱትን ሁሉንም የዕቃ አይነቶች አንድ ላይ ሲሆን በአንድ ኮንቴነር ቁጥር ወይም የማጓጓዝ ቁጥር /Way bill/ ከተዘረዘሩት ዕቃዎስጥ ቀጥሎ መወዳደር አይችልም።

11. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረበውን ይረንብረት ዝርዝር እና የጨረታ መነሻ ዋጋ በዋናው መ/ቤት ማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ  እና ጨረታው በሚካሄድበት ቃሊቲ ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የተለጠፈ በመሆኑ ንብረቶቹን በአካል ለመመልከት በቃሊቲ ወደብ ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት ማየት ይችላሉ።

12። በግልጽ የሐራጅ የጨረታ ሂደት አሽናፊ የሆነው ድርጅት አሸናፊ ለሆነበት ንብረት የሚጠበቅበት ክግያ ፈጽሞ ሲቀርብ ከሻጭ ድርጅት ጋር የገዥና ሻጭ ውል የመዋዋል ግዴታ  ያለበት ሲሆን ንብረቶቹንም በናሙና እይታ ወቅት ባየው እና ተስማምቶ ዋጋ ባቀረበውና አሸናፊ በሆነበት ሁኔታ ካለምንም ቅድመሁኔታ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ የመረከብ ግዴታ አለት።

13. የናሙን አእይታ CPOማስገቢያ እና ሐራጅ ሽያጭ  መርሀ ግብር ከስር ለተገለጸው መሰረ መሆኑን እንገልፃለን።

የዕቃው ዓይነት  ናሙና ዕይታ እና CPO ማስገቢያ ቀ እና ሰዓት የሐራጅ ጨረታ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት
Ceramics Tilles Different size GS Pipes Different types of Gypsum material Kota Stones GL Pipes IRON MOULDS SELF P OLYESTER PRINTED MATERIAL size Assorted household items

* ሰኔ 8 9 እና 12 /2015/ዓ.ም 

* ጠዋት ከ3፡00_ 6፡00 ሰዓት

* ከሰዓት ከ8፡00 _ 11፡00 ሰዓት 

* የጨረታው ቀን በ14/10/2015 ዓ.ም ጨረታው  የሚጀመርበት ቀን።

* ጠዋት ከ3፡00 _6፡00 ሰዓት 

* ከሰዓት ከ8፡00 
_ 12፡00 ሰዓት

ማሳሰቢያ ፦ የናሙና ዕይታ እና CPO ማስገቢያ ከላይ በተገለጹት ቀንና ሰዓት ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን።

14 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ  በስልክ ቁጥር 0115549478 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

Save Tender