Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Jun 2023, 5:27 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በዋና መ/ቤት አትክልት የመትከል የመንከባከብ የማስዋብ ሥራ በጨረታ መለያ ቁጥር DBE/NCB/GS/01/2022/23 በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


1. ተጫራቾች ከጨረታው መለስ ጋር የሚከተሉትን ተጨማሪ ሰነዶች ያቀርባሉ

  • በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /T.I.N/
  • የግብር ግዴታ ለመወጣት ገቢ ባለስልጣን ወይም ጉዳዩ ከሚከተላቸው አካላት የተሰጠው ተጫራቹ የግብር ክዴታ የተወጣ በመሆኑ ተጫራቹ የግብር ግዴታ በመሆኑ ጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችል የሚገልጽ የጽሁፍ  ማስረጃ /ጊዜው ያላላፈበት መሆኝኖርበታል
  • የተ.እ.ታክስ /VAT/ ሰርተፍኬት
  • የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፍኬት 
  • የማጭበርበር ስርጊት ላለመፈፀም ቃል የሚገባበት ፎእማት ተሞልትቶ ተጫራቹ ድርጅት ፊርማና ማህተም የተደረገበት

2. ተጫራቾችች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 በሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው።

3.ተጫራቾች  የዕቃዉቹን ዝርዝር/ሰነድ ይህ  የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረርታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ ታወር ሁለት በባንኩ እግረኛ መግቢያ ክፍያውን ፈፅመው በባንኩ ታወር ሶስት 1ኛ ፎቅ ከግዥ ቡድን ቢሮ መውሰድ ይችላል።

4. የጨረታ ሰነድ ለተጫራቾች መሸጥ የሚጀምረው ጨረታ አየርላይ ከዋለበት ቀን አንስቶ ከኝቦት 23ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ነው።

5. ተጫራቾ ጥያቄ ካላቸው ጨረታው ከመከፈቱ  በፊት ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ማሳውቅ ይኖርባቸዋል።

6. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ የቴክኒክ ዶክመንቶች በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታው መጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በባንኩ ታወር ሶስት ህንጻ ላይ 1ኛ  ፍሎእር ግዥ ክፍል ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት ይችላሉ።

7. ጨረታው ሰኔ 8ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ ሰኔ 8ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡05 ተጫርቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል

8. ባንኩ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ መሰረዝ መብቱ  የተጠበቀ ነው።

Save Tender