የአፋር መንገድ ልማትና ትራንስፖርት ቢሮ በመንገድ ፋንድ በጀት በካሳጊታ ዳሊፋጌ መንገድ ላይ የሚገኙ አነስተኛ ድልድዮች /culverts/በደረጃ 5 ወይም ከዚያም በላይ የኝባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማጠገን ይፈልጋል።
1.ማንኛውም ተቋራጭ በደረጃ 5/አምስት/ እና ከዚህም በላይ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።
2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲወጡ ደረጃ 5 ወይም ከዚያም በላይ የግንባታ ፍቃድ ያላቸው ሆኖ የ2015 ዓም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ፈቃድ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ፍቃድ የግብር ከፋይ ማረጋገጫ ሰርተፍኬት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት መበምንግስት የግዥ አቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡበት የምዝገባ የምስክር ወረቀት ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በጨረታ ምወዳደር ይችላሉ።
3. ተጫራቾች የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር / በመክፈል የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት በመ/ቤታችን የግዥና ፋይ/ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድቦንድ/ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው።
5. ተጫራቾችች የመጫረቻ ሰነዳቸውን የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን በመ/ቤታችን የግዥና ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶእኤት ቢሮ ቁጥር 1 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ15 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ሆኖ ወዲያውኑ ሳጥን ታሽጎ በሚቀጥለው 16ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፡ ሰመራ
ስልክ ቁጥር -033-666-00-79
