Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jun 2023, 1:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የደገር ናኡስ ማዘጋጃ ቤት በ2015 በጀት ዓመት ለሚያሠራው የከተማው ውስጥ የጠጠር መንገድ ግንባታ የቁፋሮ እና ተያያዥ መሬት ስራዎች ለማሰራት የማሽነሪ ኪራይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ስለዚህ በዘርፉ የተሰማራ ማንኛውም ድርጅት የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆኑን እያሳወቅን መስፈርቶቹ እደሚከተለው ቀርበዋል።

1. በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር  ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ያላቸው

2.  የግዥ መጠን ብር ከ200,000/ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ አሴት ታክስ /VAT /ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋገጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

3. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1_2 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ በመሂ 1/ደረሰዥ /በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ  የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ  ማስያዝ አለባቸው።

5. የውድድሩ ሁኔታ በጠቅላላ ድምር በሎት ወይም በተናጠል ሊሆን ይችላል።

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ደገር ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ድረስ የማይመለስ ብር 300 ብር በመክፈል ከዋና ገንዘብ ያዥ  ቢሮ መግዛት ይችላሉ።

7. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ  ደገር ናኡስ ማዘጋጃ ቤት ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር0914361713 በመደወል ማግኘት ይቻላል። ዝርዝር ጉዳዩከዋጋ መሙያ ጋር ተያርዞ የሚሸጥ ይሆናል። 

8. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊነታቸው ከታወቀ በ5 ቀን ውስጥ የሞላውን ጠቅላላ ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በማስያዝ በከለላ ወረዳ ዓቃቤ ህግ ጽ/ቤት ውል መግባት አለባቸው።

9. ማንኛውም ተጫራች  የጨረታ ሃሳቡንበጥንቃቄ በታሸገ ፓስታ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ዘውትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት አይኖረውም

10. ጨረታው ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአየር ላይ ከዋልውብውት ቀን ጀምሮ  ለ15 ተከታታይ ቀናት ከቆላ በኋላ ከ16ተኛው ቀን 3፡30 ታሽጎተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ደገር ናኡስ ማዘጋጃ ቤት በ4፡00 ይከፈታል ሆኖም ኝ ተጫራቾች በራሳቸ  ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ባይገኚም የጨረታውን መክፈት የማያስተጓጉል ከመሆኑም በተጨማሪ Bእረታ ሂደቱ ለሚሳተፍ ውሳኔዎች ተገዢ ይሆናል።

11. ጨረታው መክፈቻው ጊዜ  የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት ይሆናል።

12. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞክር ተጫራች ከጨረታው ውጭ የሚደረግ ሲሶን  ለወደፊቱም በመንግስት የግዥ ጨረታ እዳይሳተፍ የሚደረግ ከመሆኑም በላይ ያስያዘው ጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወረስ ይሆናል።

13. የጨረታ መዝጊያ ጊዜ  ከተጠናቀቀ በኋላ ተጫራቾች  ባቀረቡት የመወዳደሪያ ሃሳብ ላይ ለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው ራሳቸውን ማግለል አይቻልም።

14.ተጫራቾች በሚቀርቡበት የመወዳደሪያ ሃሳብ ስማቸው ፊርማቸው ን ሙሉ አድራሻቸውን ማስፈር እና የድርጅቱ ማህተም ማድረግ ይኖርባቸዋል።

15. መ/ቤቱ የሥራውን 50% የመጨመርም ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው።

16 መ/በኢቱ የተሻለ  አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Save Tender