Tender Detail

Tender Details

  • Deadline17 Jun 2023, 12:38 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋዮች/ቅ/ፅ/ቤት ለ2016 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል።


ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት መለኪያ ብዛት
1 የሰራተኞች ሰርቪስ ከ22 እስከ 28 ሰው  የሚጭን ኮንስትር ወይም ተመሣይ ዘመኑ 1010 G.C/እ.ኤ.አ/ እና ከዚያም በላይ በቁጥር 15
2 አነስተኛ መኪና /ሚኒባስ/ከ14_ 15 ሰው የሚጭን የስሪት ዘመኑ 2008 G.C/እ.ኤ.አ/ እና ከዜያም በላይ በቁጥር  06
3 አነስተኛ መኪና /ሚኒባስ/ 14_ 15 ሰው የሚጨን የስሪት ዘመኑ 2008 GC/እ.ኤ.አ/ እና ከዚያም በላይ። በቁጥር 02
4 አነስተኛ መኪና  4 ሰው የሚጭን ሽፍን የዝሪት ዘመኑ 2007 G.C /እ.ኤ።አ/ እና ከዛ በላይ በቁጥር 02
5 አነስተኛ መኪና /ሚኒባስ 14_ 15 ሰው የሚጭን የስሪት ዘመኑ 2008 G.C/እ.ኤ.አ/ እና ከዚያም በላይ /ሙሉ ቀን የሚሰራ የነዳጅ በቁጥር ወጪ በተከታታይ የሚሸፈን/ በቁጥር 01

በግልፅጨረታ አወዳድሮ አገልግሎት ግዥ ለመፈፀም ይፈልጋል።በመሆኑም ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልግ እርጅት የሚከተሉትን መስፈርቶችና በጨረታ ሰነድ የተዘረዘሩን ማያሟላት ይጠበቅባቸዋል።

1. በዘርፉ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. የመንግስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባገዘው የዕቃና አገልግሎት አቅራቢውች ዝርዝር ውስጥ  የተካተቱ።

3. የተጨማሪ አሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያሳይ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

4. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው 

5. የዘመኑግብር የምክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑ የሚያረጋግጥ የግብር አገቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ።ክሊራንስ /ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

6. የጨረታ ማስከበሪያ  ከሚጫረቱበት 2% በባንክል በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ማቅረብ አለባቸው።

7. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ሊብሬ ወይም ከውልና ማስረጃ የፀደቀ ሙሉ ውክልና እና ተወከለባቸው ተሽከርካሪዎች ሊብሬ ኮፒ የተፈረመባቸው በማያይዝ በቴክኒካል ሰነድ ውጥ መካተት አለበት።

8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር  100/አንድ መቶ ብር /በመክፈል ይህ ማስታውቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ መገናኛ አካባቢ የቀድሞ ለም ሆቴል ቁጥር 2 የሚገኘው በገቢዎች ሚኒስቴር የምስራቅ አዲስ አበባ አነስተኛ ግብር ከፋይዮች/ቅ/ጽ/ቤት 8ኛ ፎቅ ግዥና ፋይናስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 8_03 በአካል ቀርበው መግዛት ይችላሉ።

9 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል ዋናውና ኮፒ ፋይናንሻል ዋናውንና ኮፒ በማስያዝ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኔ 8/2015 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው  ሳጥን ማስገባት ይኖርባችኋል ። ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፅ/ቤቱ 8ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 8_03 ይከፈታል

10. የጨረታው አሸናፊ የውል ማስከበሪያ  ከጠቅላላ ዋጋ 106 በማስያዝ ከመ/ቤቱ ጋር ውል ይፈራረማል።

11. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጨ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 

ስልክ ቁትር 011-6-67-47-31

Save Tender