Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Jun 2023, 4:33 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Construction Machinery

የኢትዮጵያ ብህር ትራንስፖርና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ከጅቡቲ ወደብ ወደ ሀገር ውስጥ በአፍዴራ በኩል መቀሌ መዳረሻ እዲሁም በጭፈራ ወልዲአይ በኩል መቀሊ መዳረሻ የሙሉ ኮንቲነር ጭነት የማጓጓዝ አገልግሎት እና ባዶ ቾንቲነር ወደ ጅቡቲ ወደብ የመመለስ አገልግሎት ገዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል


1. በዘርፉ የተሰማሩ ሁሉም ድርጅት ከትራንስፖርትና ሎጀስትክ ሚኒስቴር /ከሚመለከተው የተሰጠ የትዳደሰ የጭነት አገልግሎት የደረጃ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት  ሰርተፍኬት እና ተሽከርካሪ ዝርዝር መረጃ።

2. የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት እና የታድሰ የንግድ ፈቃድ የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት

3. ጊዜው ያለፈበት ጨረታን ለመሳተፍ የሚያስችል የግብር አከፋፈል ምስክር ወረቀት ማስረጃ /Tax Clerance Certificate/

4. ተጫራቾች ድርጅቶች የቴክኒካል እና ፋይናሽያል ሰነዶች ከነ ቅጂያቸው በተለያየ ፓስታ ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች በድርጅት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 50,000.00 /ሃምሳ ሺኢህ/ በCPO ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና  ETHIOPIAN SHIPPING &LOGISTICS SERVICES ENTERPRISE በሚል ስም በማሰራት ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር በማቅረብ መጫረት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ለገሀር አካባቢ ሁለገብ ሕንጻአ10ኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ ሀገር ውስጥ ግዥ ዋና ክፍል መውሰድ ይችላሉ።

7. በኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ አገልግሎት ድርጅት ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ቂርቆስ ክፍለከተማ ኦረዳ 07 ለገሃር አካባቢ ሁለገብ ህንፃ 10ኛ ፎቅ ግዥ መምሪያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ሰኔ 06 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት  በ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል።

8. ከጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት በኋላ ዘግይቶ የመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

             ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር ፦011-5-54-96-86/81

Save Tender