በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትምህርት ቢሮ ለ2015 ዓ.ም በመደበኛ በጀት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል አብከም የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች /ማረሚያ እስካነር ፕሪንተር እና የደህንነት ካሜራ/ ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ተጫራቾች ።
1.በሚወዳደሩበት ዘርፍ በዘመኑ ይታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ።
2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው።
3. የግዥ መጠን ብር ከ 2000,000.00 /ሁለት መትቶ ሸህ ብር እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸው የሚያረጋግጥመረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
4. ተጫራቾች ጨረታ ለመሳተፍ ከላይ የተጠቀሱትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
5. የግዥ ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /Specifcation ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ተጫራቾች ለእያንዳዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 13/15 የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትን አ/Bid Bond/ ለሚወዳደሩበት ግዥ ዓይነት ጠቅላላ ዋጋ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃ ግዥ ብር 500,000.00 በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /CPO/ ወይም በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በቢሮ ገንዘብ ገቢ አድርጉ ደረሰኙን ፎቶ ኮፒ አድርገው ማስገባት አለበት ወይም ማስያዝ አለበጥ
7. የጨረታ ሰነድ ተሞልቶ ከጨረታ ማስከበሪያ ሰበድ ጋር ተያይዞ በፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ የሞሉትን የግዥ አይነት በመጥቀስ ግልጽ ጨረታ በሚል ተጽፎበት ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት እና 16ተኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
8. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ተኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበግዥና ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት /ትምህርት ቢሮ አዳራሽ / ክፍል ጨረታው ይከፈታል።
9. የጨረታ መክፈቻ ቀን ቅዳሜና ዕሁድ ወይም በበዓል ቀን ከሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
10 ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ካስፈለገ ትምህርት ቢሮ በግዥ ፋይናስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ክፍል በባንክ በመቅረብ በፋክስ ቁጥር 058220814 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058226 62 67/0583209939 በመደወል ማግኘት ይችላል።
11። ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
