Tender Detail

Tender Details

  • Deadline11 Jun 2023, 2:56 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ባልው በጀት የቪድዮ ቀረፃ አገልግሎት የሚሰጥ ድርጅት በማወዳደር የአገልግሎት ግዥ ማከናወን ይፈልጋል።


በዚሁ መሰረት

1. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘምን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከጨረታ መዝጊያ ቀን ድረስ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር /በመክፈልከቦርዱ ግዥ ክፍል ቢሮ ቁጥር 107 የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸን ፋይናሺያል ዋጋቸውን በመሙላትና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከጨረታው መዝጋ ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች በዘርፉ ያለውን በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ክሊራንስ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በመንግስት ግዥና  ንብረት አስተዳደር ባለስልጣን ድረገፅ የተመዘገቡና የተፈረመና ማህተም ያለበት የማጭበርበር ድርጊት ላለመፈፀም ቃል የገቡበት ቅጽ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

4. ጨረታው ፀንቶ የሚቆይ 45 ቀናት ብቻ ነው

5. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ሰነዶች ላይ የድርጅታቸውን ማህተም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል ፊርማ መኖር ይገባዋል።

6. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃታ ሺህ/ በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

7. አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንትርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻም።

8. ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2015 ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከሰዓት በ8፡30 ላይ ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቦርዱ  የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

9. በጨረታው መክፈቻ ዕለት የተጫራቾች አለመኖር የጨረታ መከፈት አያስተጓጉለም።

10. ቦርዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊኢል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. ተጨማሪ ማብራሪያ  ካስፈለገ በአካል  ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አድራሻ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶታንት ጋባ ብሎ ካለው ዋና መ/ቤት በመቅረብ መጠየቅ ይችላል።

Save Tender