Tender Detail

Tender Details

  • Deadline23 Jul 2023, 1:57 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የባህርዳር ዩንቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2015 በጀትዓመት የመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ /60 ሰው እና በላይ የሚጭን ፈርኒቸር የተለያዩ ኬሚካሎች እና ህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ እና ከዚህ በታች የተጠቀሱ መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ቀርበው እዲወዳደሩ ይጋብዛል።

1. ተጫራቾች በስራ ዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው በአቅራቢው ዝርዝር ድረ_ ገጽ የተመዘገቡ ያለ ማጭበርበር ቃል የሚገቡበት ፎርም ላይ ማህተም ፊርማ የተደረገበት የግብር ከፋይ መለያ ቁጠ /TIN /የተጨማሪ አሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናቸው የዘመኑ የስራ ግብር የከፈሉና የግብር ግዴታቸው የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ድጋፍ ደብዳቤ ከገቢዎች ባለስልጣን ማቅረብ የሚችልሉ ሆነው የኡሉንም ሰነዶቻቸው ፎቶ ኮፒ እና ኦርጅናል እከጨረታ ሰነዱጋር በፖስታ አሽገው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

2. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተራ ቁጥር 6 በተገለፀው ቀናት ውስጥ ለእያንዳዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 300,00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሳባታሚት ጊቢ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ግዥ ክፍል መግዛት ይችላሉ።

3. በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሰረት የተቋቋሙ አነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት የተቋቋሙበትን የህጋዊነት ማስረጃ ዋናውን እና ኮፒውን በማሳየት ያለ ክፍያ በነጻ የጨረታ ሠነዱንማግኘት ይችላሉ።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ለመኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ 50,000.00 /ሃምሳሺ ብር/እና የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ ወይም ጥሬ ገንዘብ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነዳቸው ጋር አብሮ ማቅረብ ይጠበቅበታል።

በጥሬገንዘብ ማቅረብ የሚፈልጉ ገንዘብ በኮሌጁ ፋይናስ ክፍል Gov 10002578956 በኢቲዮጵያ ንግድ ባንክ ገቢ ያደረጉበት ደረሰኝ በመክፈቻ ሰዓት ማቅረብ ይኖርበታል።

5. በአነስተኛና ጥቃቅን ተቋማት አዋጅ መሰረት የተቋቋሙ አነስተኛ ጥቃቅን ተቋማት የጨረታ ማስከበሪያ በማቅረብ ምትክ ተቋማቱ ከአደራጀው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይችላሉ።

6. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለፅ ፖስታ ውስጥ አድርገው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጤናሳይንስ ኮሌጅ ግዥ ክፍል በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

6.1 60ሰውና ከዚያም በላይ የሚጭን የመኪና ኪራይ ግዥ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ተኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።

6.2 የተለያዩ ፈርኒቸሮች ግዥ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት  መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።

6.3 የየተለያዩ ኬሚካሎች ግዥ ማስታወቂያው  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ17ኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት  መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።

6.4 የህክምና መገልገያ መሳሪያዎች ግዥ ማስታወቂያው  በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ18ኛው ቀን የጨረታ ሳጥኑ ከጠዋቱ ከጠዋቱ 4፡00ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት  መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ፊት ይከፈታል።

7. ተጫራቾች አላስፈላጊ ድርጊቶት ላለመፈፀም  ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞተውና ፈርመው ከመወዳደሪያ ሰነዳቸው ጋር ለመመለስ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው።

8. ኮሌጁ የተሻለ አማርጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

9. ብሌላ ተጫራች ላይ ተተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም።

10 ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር ፦ 0583209320 ደውሎ  መጠየቅ ይቻላል።

ማሳሰቢያ  ነገር ኝ የሚከፈትብት ቀን ካላንደር የሚዘጋው እሁድ እና ቅዳሜ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

Save Tender