Tender Detail

Tender Details

  • Deadline18 Jun 2023, 1:29 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለኢቲዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚክ /ባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ / እና ለሁርሶ ኮንቲኔጀንት የሚውል Supply and fix /aluminum window & Acoustic carpet work/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 


የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ ለኢቲዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚክ /ባህርዳር ስታፍ ኮሌጅ / እና ለሁርሶ ኮንቲኔጀንት የሚውል Supply and fix /aluminum window & Acoustic carpet work/ ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። 

ተ.ቁ የዕቃው ዓይነት የፕሮጀክት ስም የጨረታ ቁጥር የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀ ዕና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
1 Supply fix aliminume window&door ኢቲዮጵያ ወታደር አካዳሚክ ፕሮጀክት /ባህርዳር DCE/SF/75/2023 ሰኔ 12/2015 ዓ.ም 8፡00ሰዓት ሰኔ 12/2015 ዓ.ም 8፡15 ሰዓት 100,000.00
2 Supply and Fix Acoustic carpet work ሁእሶ ኮኒቲጀንት ማእከል ቅሮጀክት DCE/SF/76/2023 ሰኔ 13/2015ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ሰኔ 13/2015 4፡15 ሰዓት 100,000.00

ስለሆነም፦

1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆንን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ይንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት /ታክስ ክሊራንስ/ እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ..... ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለእያንዳዱ 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO cash payment order ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰርተ የባንክ ዋስትና /Uncondition Bank Grantee/ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሰረት መሆን ይኖርበታ።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታ ቁጥር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ወሎሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዋና መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ በግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ሮ  ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገልፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።

7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራዝ።

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114 40 34 34

ማዞሪያ 0114 42 22 70/71/72

E-mail   አድራሻ Info@dct-et.com

የድረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com

ፓ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ። 0114 40 04 71/0114 42 07 46 ወሎሰፈር የቀድሞ ኒሬላን ግቢ

Save Tender