ድምቢ ዶሎ ዩንቨርሲቲ በ2016 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል
ድምቢ ዶሎ ዩንቨርሲቲ በ2016 በጀት ዓመት ለዩኒቨርሲቲው አገልግሎት የሚውል።
1. የተማሪ ምግብ ጥራጥሬ ዕቃዎች ግዥ ሎት01
2. የፅዳት ዕቃዎች ግዥ ሎት02
3. የዕስቴሽነሪ ዕቃዎች ግዥ ሎት 03 እና
4. የመኪና ኪራይ ግዥ ሎት 04 በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህ ደንቡ በሚፈቅደው መሰረት የዓመቱን ግብር የከፈሉና ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውን የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በግልፅ ጨረታ እዲሳተፉ ይጋብዛል
በዚሁ መሰረት፦
1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ /Renewed Business License/
2. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት /Commerial Registration Certificate/
3. የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት /TAX Payer Registration certificate/
4.የተ.እ.ታክስ የምዝገባ የንስክር ወረቀት /Value added Tax registration certificate/
5. በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበ ምስክር ወረቀት /Supply List Registration certificat/
6.. የዘመኑ ግብር መክፈሉን የሚያረጋግጥ ማስረጃ /Tax Clearance/
7.በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራዝ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ከአደራጁ መ/ቤት የተሰጠ ህጋዊ ሰውነት ማረግጋእጫ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
8. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000.00 /ሃያ ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ የባንክ ዋስትና /Bid Bond/ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. በጠቃቅን እና አነስተኛ ኢንተርፕራዝ የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ለጨረታ ማስከበሪያ የተቀመጠውን የገንዘብ መጠን ተገልፆ በቀጥታ ለዩንቨርሲቲው የተጻፈ ኦርጅናል ደብዳቤ ከአደራጁ አዳራሽ፦ አዲስ አበባ ከተማ ሾጎሌ መንደር 07 አደባባይ ላይ የነገ ፍሬ ት/ቤት አጠገብ ባለው የደምቢኢ ዶሎ ዩንቨርሲቲ ጉዳይ ማስፈፀሚያ ቢሮ።
ስልክ ቁጥር ፦ 2511 12 612 43/057 55 536 11/ 057 555 3612
