Tender Detail

Tender Details

  • Deadline15 Jun 2023, 7:18 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ልዩ ማይክሮ ፋይናስ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 626/2001እና 97/90 በተሰጠው መሠረት ከዚህ በታች የተገለፀውን ቤት ባለበት ሁኒታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።


የተበዳሪው ስም የአስያዡ ስም የቤቱ አይነት የካርታ ቁጥር የቦታው ስፋት የቤቱ አድራሻ ቀበሌ የቤት ቁጥር መነሻ ዋጋ ሃራጁ የሚካሄድበት ቀንና ሰዓት

ወ/ሮ

ልቅምወርቅ ታደሰ

በአቶ ከናን ይታየው የመኖሪያ ቤት CA/4482/02/09 200ካ.ሜ ጫንጮ ከተማ 01  _ 470,000

09/10/2015

4፡30_ 5፡30

1. ማናኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታውን መነሻ ዋጋ 14ኛውን በባንክ ክፍያ ማዘዣ ሲ.ፒ.ኦ በጨረታው ለት በማስያዝ መጫረት ይቻላል።

2. ሀራጁ የሚካሄደው በልዩ ማይክሮፋይናስ ኢንስቲቲዩሽን አ.ማ ዋና መስሪያ ቤት ይሆናል።

3. የቤቱን ሁኔታ ከጨረታው ቀን በፊት ባሉበት ሶስት የስራ ቀናት በአካል በመገኘት በሚመደበው ሰራተኛ አማካኝነት ማየት ይቻላል።

4. በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ከመካሄዱ በፊት ባሉት ቀናት ከታች በተገለጹት ስልክ ቁጥሮች መመዝገብ ይችላሉ።

5. አሸናፊው ያሸነፈበት ቀሪ ገንዘብ ከጨረታው ቀን በኋላ ባሉት 10ቀናት ውስጥ ከፍሎ ማጠናቀቅ ያለበት ሲሆን በተጠቀሰው ጊዜውስጥ ሙሉ ሂሳቡን ካልከፈለ ኝ ለጨረታ መነሻ ያስያዘው ገንዘብ ለተቋሙ ገቢ ይሆናል።

6. የስም ማዛወሪያና ተያያዥነት ያላቸው ማንኛውም ክፍያን በተመለከቱ ገዥ ይከፈታል።

7. ተቋኑ ጨረታውን በማንኛም ጊዜ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጅ ስልክ ቁጥሮች ዋና መ/ቤት 0115577262/0115577263 ወይም አዲስ አበባ 22 ከጎላጎል ወረድ ብሎ ኒው ዴ ሆቴል አጠገብ ወደቀኝ ገባ ብሎ በሚገኘው ተቋሙ ዋና መ/ቤት የህኛ የውል አስተዳደር አገልግሎት ቢሮ በአካል ማነጋገር ይቻላል።

 

Save Tender