Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jun 2023, 6:52 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች ተዘረዘሩትን ግዥዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልግላ


Lot/ምድብ/ ITEM dESCRIPTION /የዕቃው ዓይነት/
1 Toyota Land Cruiser Spare parts
2 Daewoo Truck Spare parts
3 Front Loander Spare parts
4 Cane cart Spare parts Black Iron sheet Metals & Different Metals and Other
5 Motor & Different General Electrice materials
6 Battery& Different General Electric materials
7 የሕዝብ ማመላለሻ አውቶብስ የመኪና ኪራይ

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳዱ ምድብ ለየብቻ የማይመልስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከላይ የተጠቀሱት ግዢዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ።

                     ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ 

         ሜክሲኮ ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቁጥር 201 አዲስ በባ ለተጨማሪ ፟0115585229

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስከበሪያ በጨረታ ሰነድ ውስጥ የተጠቀሰውን የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ  በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ ፋይናሺያል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ለመጀመሪያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ከቀኡ 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡00 ሰዓት ላይ ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁትር 210 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።ነገር ኝ ቀኑ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክክለኛው የስራ ቀን /የመክፈቻ ቀን በጨረታ ሰነዱ ውስጥ ይጠቀሳል።

5. ወንጂ/ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

Save Tender