የአ/አ/ክ/አ/ህብረት ስራ ማህበራት ኤጀንሲ ከታች በሎት 1 የተጠቀሰ የሚኪና ኪራይ በጨረታ ሎት 1የመኪና ኪራይ
1.ተጫራቾች በዘርፉ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸው የበጀት አመቱ ግብር የከፈሉና ፍቃዳቸውን ያሳደሱ መሆን አለባቸው።
2. የሚወዳደሩበት ሰነድ ከነዋጋ ማቅረቢያው ከታሸገ ኤንቨሎፕ ኮፒና ኦርጅናል በመለየት ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10ተከታታይ ቀናት ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን ጨረታውም በ11 ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ 4፤30 ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል።
3. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል።
4. ማንኛውም ተጫራች ያሸነፈበትን ዕቃ ለማቅረብ አስቀድሞ ከመ/ቤቱ ጋር ውልመዋዋል አለበት።
5 ተጫራቹ በፌደራል ወይም በክልል ገ/ኢ/ል/ቢሮ ያቅራቢዎች መዝገብ ላይ የተመዘገቡ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
6. የጨረታው የማይመለስ 100/አንድ መቶ ብር ለእያንዳዱ ሰነድ በመክፈል ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከቢሮ ቁጥር 6 መግዛት ይችላሉ።
7. የጠቅልላ የግዥ ዋጋ ከ10000 ሺህ ብር በላይ ከሆነ 25 ተቀናሽ ይሆናል።
8. እጩ ትጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ ወይም ቫት ተመዝጋቢ መሆን አለበት።
9. እያንዳዱ ተጫራች የንግድ መለያቁጥር ቲን ቁጥር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
11. ማንኛውም ዕጩ ተወዳዳሪ በጨረታው ላይ ቅሬታ ካለው ለመ/ቤቱ የበላይ አካል አቤቱታ ማቅረብ ይችላል።
12. ማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ የጨረታ ሰነድ ለመግዛት በሚመጣ ወቅት የንግድ ፈቃዱ ኦርጅናል እና ኮፒ ይዞ መምጣት ይኖርበታል።
13 መ/ቤቱ የተሻለ አእማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉበሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ 011 126 3898/0911919002
