Tender Detail

Tender Details

  • Deadline13 Jun 2023, 4:08 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የሆስና ከተማ ውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የደብ ልብሶች ህጋዊ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።


ሎት 1 የወንዶች ቆዳ ጫማ የሴቶች ቆዳ ጫማ

ሎት 2 ፖሊስተር ብትን ጨርቅ ቦብሊን ብትን ጨርቅ

ሎት 3 ሸሚዝ የዝናብ ካፖርት እና የሱፍ ካፖርት

1. ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ስለጨረታው የሚገልፀውን ዝርዝር ሰነድ የማይመለስ  300.00 /ሦስት መቶ ብር/ በመክፈል ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ተከታታይ ቀናት ሆ/ከ/ው/አገ/ድርጅት ቢሮ ቁጥር 9 ቀርበው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ።

2. ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉ ህጋዊ  ንግድ ፈቃድ ያላቸውና በሚመለከተው ምው/ቤት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉና እዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ/VAT/ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።

3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 25 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ አለባቸው።

4. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ዕቃ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

5. ተጨረታ ተሳታፊዎች የሚያአቀርቡት የጨረታ ሰነድ በሰም በታሸገ ፓስታ በማድረግ ኦርጅናል ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ከሁለት ኮፒ ቴክኒካል እና ፋይናሺያል ጋር በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል።

6. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ8፡30 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆ/ከ/ው/አ/ድርጅት ቢሮ ቁጥር 8ውስጥ ይከፈታል ።ሆኖም ቀኑ የበዓል ወይም የእረፍት ቀንላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።

7. ለጨረታ ማስከበሪያ የተያዘው ዋጋ ዋስትና ተመላሽ የሚሆን አሸናፊው ድርጅት በጽሁፍ ከተገለፀ በኋላ ይሆናል።

8. የጨረታ አሸናፊው ተጫራቾች መምምሪያ በተጠቀሰው የጨረታ አሸናፊነቱ በፅሁፍ እደተገለፀ አስፈላጊውን የጨረታ ውል ማስከበሪያ ኝዘብ ማስያዝበሆ/ከ/ው/አ/ድርጅት ውል መፈራረም አለበጥ

9. የእቃዎቹ ርክክብ  በሆ/ከ/ው/አ/ድርጅትግምጃቤት ይሆናል።

10.መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

  ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +25146-555-ሞባይል0912-71-81-04

Save Tender