የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለአላጌ የግብር ማሰልጠኛ ተቋም ፕሮጅርክት አገልግሎትየሚውል 'light socket and switc" ግዥ ለመፈፀም ተጫርቾች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁጥር | የዕቃው ዓይነት | ፕሮጅርክት | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | Light fitting soket and switch | ለአላጌ የግብር ማሰልጠኛ ተቋም ፕሮጀክት | DCE/EM/77/2023 | ሰኔ 09/2015ከጠዋቱ4፡00 | ሰኔ9/2015 ከጠዋቱ4፡15 | 100,000 ብር |
1. ተጫራቾችን ህጋዊነት ለማረጋገጥ የስራ ዘርፉን የሚያሳይ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑግብር የከፈሉበት ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የሚሰጥ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ዝርዝር ላይ ስለመመዝገባቸው ማስረጃ ሊሆን የሚችል መረጃ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክcash payment order/CPO/ ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Uncondtional Bank Gurantee/ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በአንድ አይነት ምርት /ብራንድ/ ብቻ ነው። በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።
4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱ የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር /በመክፈል ዘወትር በስራሰዓት ወሎ ሰፈር አካባቢ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የግዥ አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላሉ።
5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በተሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለስጸው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዢ አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል.
6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ፦የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114_ 40_34_ 34
ማዞሪያ 0114_42_70/71/72 ፓ.ሳ.ቁ 3414
ፋክስ ቁ. 0114_40_04_71 /0114_42_07_46 ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
ድረ ገጽ፦ ww.dce.et.com ኢሚል፦INFO@dce-et.com
