Tender Detail

Tender Details

  • Deadline12 Jun 2023, 2:07 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ሊድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply and fix electromechinca ግዥ ለመፈፀም ተጫራቾች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዝት ይፈልጋል


ተ።ቁጥር የዕቃው ዓይነት ፕሮጀክት የጨረታ ቁጥር የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት የጨረታ ማስከበሪያ
1 Supply and fix mechanica ለድሬዳዋ ምስራቅ ዕዝ DCE/SF/22/2023 ሰኔ13/2015 ከጠዋቱ 4፡00 ሰኔ13/2015ከጠዋቱ 4፡15 100,000 ብር

1. ተጫራቾች ህጋዊነት ለሚያረጋግጥ የስራ ዘርፍ የሚያሳይ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የዘመኑግብ የከፈሉበት ከግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የሚሰጥ የታደሰ ታክስ ክሊራንስ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ ለመመዝገባቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆነ አለባቸው።

2. ጥጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከታወቀ ባንክ የተረጋገጠ ቼክ cash payment order /CPO/ ወይም ከታወቀ ባንክ በሁሜታላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Unconditional Bank Guarantee/ የ100,000.00 ብር /ንድ መቶ ሺህ ብር ከመጫረቻ ሰንድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. አንድ ተጫራች መወዳደር የሚችለው በዓንድ ዓይነት ምርት /ብራንድ /ብቻ ነው። በአማራጭ የቀረበ ዋጋ ተቀባይነት አይኖረውም።

4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በራ ሰዓት ወሎሰፈር በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተር ፕራይዝ ዋናው መ/ቤት የግዥና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ መግዛት ይችላል።

5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ቴክኒካል ሰነድ እና ዋጋ በተሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለስጸው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዢ አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል.

6. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

         አድራሻ፦የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114_ 40_34_ 34

               ማዞሪያ 0114_42_70/71/72 ፓ.ሳ.ቁ 3414 

          ፋክስ ቁ. 0114_40_04_71 /0114_42_07_46 ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ 

           ድረ ገጽ፦ ww.dce.et.com ኢሚል፦INFO@dce-et.com

Save Tender