የ/ደ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የጽህፈት የጽዳት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መመሪያዎች የማክበር የምፈፀም ግዴታ አለባቸው።
| ሎት | የዕቃው ዓይነት | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | ነጭ ኮምፒውተር ወረቀት /White Computer Paper/ | በፓኬት | 2,760 |
| 2 | ስክሪቢቶ /Ball point pen/ | በቁጥር | 14,400 |
| 3 | ስቴፕለር ሽቦ/stapler wire/Small | በፓኬት | 2,760 |
| 4 | ስቴለር ሽቦ /stapler wire/ Big | በፓኬት | 978 |
| 5 | የማህተም ቀለም /Stamp ink/ | በቦትል | 528 |
| 6 | የፋይል ማስቀመጫ /file box/ | በቁጥር | 2,760 |
| 7 | የመፀዳጃ ወረቅት | በቁጥር | 2,000 |
| 8 | የእጅ ሳሙና | በቁጥር | 2,000 |
1. የዘመኑ የግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ከፋይነት ቁጥር ያለው እዲሁም በኤጀንሲ ድረ_ገጽ http://www.ppa.gov.et ውስጥ የተመዘገበ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ
2. ተጨማሪ ዝርዝር መገለጫ የያዘው የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 450,000 /አራት መቶ ሃምሳ ሺ ብር/ በመክፈል ወይም በባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000251842209 በማስገባትና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይቻሉ።
ሃዋሳ ከተማ መነሃሪያ ክፍለከተማ በአሮጌው መነሃሪያ ጎን በሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ
የ/ደ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ግዥ ሎጀስቲክስ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሮ ቁጥር 401።
3. ተጫራቾች የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 68,221/ስልሳ ስምንት ሺ ሁለት መቶ ሃያ አንድ ብር/በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ወይም በቅድመሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Bond/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው በሰም በታሸገ ኤንቨለኦፕ ጨረታው ቁጥሩን በግልጽ ከላይ በተጠቀሰው ቀን እና ሰአት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው ሰኔ 05ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 08፡00ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኮሎቻቸው በተገኙበት ጨረታ በተሸጠበት ቢሮ ይከፈታል።
6. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ተጨማሪ ማብራሪያ ኢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፦ 046 212 5948/5958/1912 መደወል ይችላሉ።
