የ/ደ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአይቲ እቃዎችን መግዛት ስለሚፈልግ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መመሪያዎች የማክበር የምፈፀም ግዴታ አለባቸው።
| ሎት | ይየዕቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት |
| 1 | Network /cat 6/ | Pac | 40 |
| 2 | Patch Cord /0.5 meater/ | Each | 86 |
| 3 | LITP Cable Manger | Each | 8 |
| 4 | Trunk /90 | Each | 60 |
| 5 | Cable Tie /8*300mm) | Pac | 6 |
| 6 | Patch Panel /24 port/ | Each | 4 |
| 7 | Patch /1M/ | Each | 20 |
| 8 | Intenet Outlet /Double/ | Each | 26 |
| 9 | Drill | Each | 1 |
| 10 | Drill Bit /4mm,6mm,8mm/ | Each | 30 |
| 11 | Flathead Serewdriver | Each | 3 |
| 12 | Phillps Serewdriver | Each | 3 |
| 13 | Network Tool Kit | Each | 1 |
| 14 | Expand Nails With Screw | Each | 500 |
1. የዘመኑ ግብር የተከፈለበት የንግድ ፈቃድ ተጨማሪ እሴት ታክስ ወረቀት የምዝገባ ምስክር ወረቀትና የታክስ ዓይነት ቁጥር ያለወ እንዲሁም በኤጀንሲው ድረ_ ገፅ htt//www.ppa.gov.et ውስጥ የተመዘገበ በጨረታው መሳተፍ ይችላል።
2. ተጫርቾች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰንድ ለመግዛት ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር/ በመክፈል ወይም በባንክ ሂሳብ ቁጥር 100025842209 በማስገባት እና የባንክ ደረሰኙን ከታች በሚገኘው አድራሻ በማቅረብ መግዛት ይችላሉ።
ሃዋሳ ከተማ መናሃሪያ ጎን የሚገኘው የድርጅቱ ህንጻ የደ/ብ/ብ/ሕ/ክልል ኤሌክትሪክ አገልግሎት ግዥ ሎጀስቲክ ንብረት እና ፋሲሊቲ ቢሪ ቁጥር 401
3. ተጫራቾች የጨረታ የመወዳደሪያ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 45,000.00 /አርባ አምስት ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ /CPO/ወይም በቅድመ ሁኔታላይ ያልየመሰረተ የባንክ ዋስትና /Bid Bond/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ጨረታ ቁጥሩን በመግለፅ ከላይ በተጠቀሱ ቀናት ሰዓት ድረስ ብቻ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
5. ጨረታው ሰኔ 05 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ ነ08፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከቀኑ በ09፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባልተገኙበት ጨረታው በተሸጠበት ቢሮ ይከፈታል።
6. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
7. ተጨማሪ ማብራሪያ ኢያስፈልግዎ በስልክ ቁጥር፦ 046 212 5948/5958/1912 መደወል ይችላሉ።
