Tender Detail

Tender Details

  • Deadline31 May 2023, 12:50 AM
  • magazine
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Accounting & Auditing

ሄልፕ ፎር ፐርሰንስ ዲሴቢሊቲስ ኦርጋናይዜሽን /ኤጭ.ፒ.ዲ.ኦ/ ለትርፍ የማስራ አገር በቀል መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ሲሆን ደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር የሚኖሩ እና በራስ አገዝ ማህበር ለተደራጁ 25 አካል ጉዳተኛ ሴቶች በፈሳሽ ሳሙና ማምረት ስራ ላይ ተሰማርተው ራስቻትይ ይሆኑ ዘንድ ለዚህ አላማ አስፈላጊ የሆኑ እና ከዚህ በታች ለተዘረዘሩ ጥሪአ እቃዎችን በጨረታ መግዛት ይፈልጋል። ስለሆነም አቅራቢ ካኖአኒዎች የ2015ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ የታክስ መለያ ቁጥር/ቲን/ እንዲሁም የእያንዳዱን ዕቃዋጋ በቀረበውመለኪያ እና መጠን መሰረት ቫትን ወይም ቲኦቲን ጨምሮ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

No Item unit amount
1 SLES /Sodium Lauryl Eher Sulphat/ kg 330kg
2 Linear Alkyl Benzene Sulphonic Acid/LABSA/ kg 800kg
3 Coco amid propyl betaine/CAPB/ kg 200kg
4 Caustic Sold Flakes/pearl/Solid kg 200kg
5 Salt/brine kg 100kg
6 Frsgrance/perfume kg 20kg
7 Day kg 10
8 plastic bottles different  size kg Differnt size

 ከላይ የተመለከትነውን መስፈርቶች የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ የስራ ቅረናት ውስጥ ከዚህ በታች በተመለከትነው አድራሻ የተጠየቁትን መስፈርቶች እና የዋጋ ዝርዝር በግልጽ የሚያሳዩ በሰነድ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማቅረብ በስራ ሰዓት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ጨረታው በስድስተኛው ቀን ከጠዋቱ3፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን።በመጨረሻም ድርጅቱ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ ፦ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 07 በተለምዶ ሺ ሰማኒያ ተብሎ በሚታወቅ አካባቢ ወደራስ አምባ ሆቴል በስተጀርባ በሚወስደው መንገድ 50ሜትር ገባ ብሎ በስተቀኝ የመጀመሪያው ጊቢ ወም ብሮስ ካፌ ጀርባ።

ሞባይል፦ 0911241803፣ ቢሮ ቁጥር 0111231367፣ 0111540608

Save Tender