የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የማያገለግሉና የማያገለግሉ ሎት 1 መኪናዎች ሎት2 የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሎት3 ጄኔነተር ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ማለትም ፒሪንተር ኮምፒውተር የፎቶ ቾፒ ማሽኖች ላብ ቶፕ ሎት 5 ሞተር ሳይክሎች ሎት 7 የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች ሎት8 የተለያዩ ብረታ ብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
የሼይ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የተለያዩ ያገለገሉ የማያገለግሉና የማያገለግሉ ሎት 1 መኪናዎች ሎት2 የተለያዩ የተሽከርካሪ መለዋወጫዎች ሎት3 ጄኔነተር ሎት 4 ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ማለትም ፒሪንተር ኮምፒውተር የፎቶ ቾፒ ማሽኖች ላብ ቶፕ ሎት 5 ሞተር ሳይክሎች ሎት 7 የተለያዩ የመኪና ባትሪዎች ሎት8 የተለያዩ ብረታ ብረት ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶች ጋር የጨረታ ማስከበሪያ CPO
1.ሎት 1 ለመኪና 50,000 /ሃምሳ ሺ ብር/
2. ሎት 2 ለተለያዩ አሮጌ የተቀየሩ ተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች 5,0000 ብር /አምስት ሺህ ብር/
3. ሎት 3 ለጄኔነተሮች 100,000 ብር /መቶ ሺ ብር/
4. ሎት 4 ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ፒሪንተር የፎቶ ኮፒ ማሽኖች ኮምፒውተር ላፕቶፕ 10,0000/አስር ሺህ ብር/
5. ሎት 5 ለሞተር ሳይክሎች 5000 /አምስት ሺህ ብር/
6. ሎት 6 ለተለያዩ የመኪና ባትሪዎች 2,000/ሁለት ሺህ ብር/
7. ሎት 7 ለተለያዩ ብርታ ብረቶች 50,000 /ሃምሳ ሺህ ብር/ከታወቀ ባንክ CPO ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል።
8. ሎት 8 አሸናፊው ተጫራቾች ያሸነፈባቸው ንብረቶች ሙሉ ዋጋ 10 ቀን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይጠበቅበታል
9.ተጫራቾች ተሽከርካሪዎችን እና ዕቃዎች ይዘት ላማየ በሼ ቤንች ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት እና በሼ/ቤ/ወ/ዋና አስ/ር ቅጥር ግቢና ግብር ጽ/ቤት ግቢውስጥ በአካል በመቅረብ ማየት ይችላሉ።
10. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ሙሉ ዝርዝር ሁኔታ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ወይም በአየርላይ ከዋለበት ቀን ጀመሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በሼ/ቤ/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት የጨረታ ሰነድ ክፍያ የማይመለስ 300 ብር /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ህጋዊ ደረሰኘ በመያዝ በሼ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት ይቻላል።
11. ተጫራቾች በመ/ቢቱ በሚያቀርበው የዋጋ ማቅረቢያ ላይ በመሙላት ተፈርሞ በታሸገ ፖስታ በማድረግ እና በማሸግ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ በሼ/ቤ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
12. የጨረታ ማስትወቂያ በወጣ በ22ተኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
13. ተጫራቾች በጨረታው ሰነድ ላይ ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም።
14 ማሳሰቢያ መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። ለተጨማሪ ማብራሩያ ስልክ ቁጥር 09172392/0910343800 መጠየቅ ይችላሉ።
