በደ/ብ/ም/ክ/መንግስት በቤንች ሽኮ ዞን በሼ/ቤንች ወረዳ ት/ት ጽ/ቢት በ2015 ዓ።ም በጀት ዓመት በዋሺ 2 ፕሮግራም በመያዝ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ሊያሰራ ላቀደው የሴቶች ተማሪዎች የስነ ንጽህና መጠበቂያ consteuction of new mentrual management room/M/H/M ግንባታ ከዚህ በታች በተዘረዘሩት መስፈርቶች የሚያሟሉትን ተጫራቾች ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
1 ደረጃ /ቢሲ_ /BC/GC/GRADE_ 7እና ከዚያም በላይ።
2. ተጫራቾች ሰነድ ለመግዛት በሚመጡበት ጊዜ ለበጀት አመቱ የሚያገለግል በዘርፉ የታደሰ ይንግድ ስራ ፈቃድ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት የቫት ተመዝጋቢ ሰርተፍኬት የግብር ከፋይ መለያ ቁጠ ከእዳ ነጻ የግብር ክሊራንስ ከገ/ቅ/ጽ/ቤት የተረጋገጠ ማስረጃ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል።
3. የታደሰ የብቃት ማረአገጫ እና መልካም የስራ አፈጻጸም ደብዳቤ በተገቢው መንገድ በማቅረብ በጨረታ ሰነዱ ጋር ማያያዝ አለበት።
4.ተጫራቾች ሰነድ ከሼ/ቤ/ወ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/መግዛት ይጠበቅባቸዋል።
5. የጨረታ ማስከበሪያ ብር 80,000 /ሰማኒያ ሺህ ብር/በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ።ኦ ማስያዝ አለበጥ
6. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ /ፋይናሺያል እና ቴክኒካል /ከላይ በተዘርዘረው ማስረጃ መሰረታንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ ለየብቻ በማሸግ እና በጥቅል በታሸገ ፓስታ ማቅረብ አለባቸው።
7. እያንዳዱ ፖስታ ተጫራቾቹ /የድርጅቱ ፊርማና ማህተም አርፎበት ኦርጅናል እና ኮፒ ተለይቶ ታሽጎ መቅረብ አለባቸው።
8 ተጫራቾች በሁለት ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ ተጫራቾች ህጋዊ ፊርማ እና የድርጅቱ ማህተም መኖር አለበጥ
9. ይህ ጨረታ በማስታወቂያ ከወጣበት ቅቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ በመ/ቤቱ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው።
10ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ከላይ የተዘረዘሩት አስፈላጊ የሆኑትን አንድ ኦርጅናል ሁለት ኮፒ በታሸገ ፖስታ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ በማሳረፍ ማቅረብ አለባቸው።
11. ተጫርቾች ማስታወቂያ በወጣበት በ22ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ታሽጎ በዕለቱ ከጠዋቱ 4፤30 ስዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
12 ተጫራቾች መክፈቻ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በቀጠዩ የስራ ቀን ይ ጨረታው ይከፈታል።
13. አሸናፊው ተጫራች ካሸነፈበት ጠቅላላ ዋጋ ላይ የውል ማስከበሪያ 10% በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ዋስትና በማስያዝና ውል መግባት የሚጠበቅበት ሲሆን በተጨማሪ አሸናፊ ተጫላቾች የቅድመ ክፍያ ሲጠየቅ የውሉን 20% ተመጣጣኝ ያባንክ ጋራንቲ ሲያቀርብ የሚከፍለው ይሆናል።
14 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
